“ዓለም አቀፍ ተቋማትና የረድኤት ድርጅቶች በአፋርና አማራ ክልል ያለውን ከፍተኛ የሰብዓዊ ቀውስ ዘንግተውታል” አሜሪካዊቷ...
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም አቀፍ ተቋማትና የረድኤት ድርጅቶች በአፋርና በአማራ ክልል ያለውን ከፍተኛ የሰብዓዊ ቀውስ ሊገነዘቡና አስፈላጊውን ድጋፍ ሊያደርጉ ይገባል ስትል አሜሪካዊቷ ጋዜጠኛ አን ጋሪሰን ተናገረች።
ሂዩማን ራይትስዎችና አምነስቲ ኢንተርናሽናል በቅርቡ በሰሜኑ...
የአማራ ክልል ፍርድ ቤቶች ተገልጋዮችን እርካታ በመዳሰስ ያሉ ችግሮችን ነቅሶ በማውጣት ለማሻሻል የሚረዱ የመፍትሄ...
ባሕር ዳር : ሚያዝያ 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከዩኤስ ኤድ ፍትሕ ተግባራት በኢትዮጵያ ጋር በመተባበር የአማራ ክልል ፍርድ ቤቶች አገልግሎት አሰጣጥና የተገልጋዮች እርካታ ጥናት ግኝትን አስመልክቶ ከባለድርሻ አካላት ጋር በባሕር...
የግጭት ነጋዴዎች
ባሕር ዳር : ሚያዝያ 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ከሰባት ዓመታት በላይ በዘለቀው የየመናዊያን ምስቅልቅል ያተረፉ ቢኖሩ በአካባቢው የሚያንዣብቡት የአንዳንድ ምዕራባዊያን ሀገራት የፖለቲካ ቁማርተኞች ብቻ ነበሩ፡፡ በየመን ግጭት ከአርብቶ አደር እስከ ሚኒስትር የችግሩ ዳፋ ያልጠበሰው እና...
የቤት ማኅበር ጉዳይ ከፍተኛ ሙስና የሚታይበት በመኾኑ ችግሩን ለመፍታት በትኩረት መሥራት እንደሚገባ የባሕር ዳር...
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ ምክር ቤት በ23ኛ መደበኛ ጉባኤው የተቋማትን የእቅድ አፈጻጸም ገምግሞ አቅጣጫ አስቀምጧል።
ምክር ቤቱ 4ኛ ዙር ምርጫ 10ኛ ዓመት የሥራ ዘመን በ23ኛ መደበኛ ጉባኤው የከተማ አስተዳደሩን...
መስኖ በምግብ ራስን ለመቻል አማራጭ የሌለው ምርጫ እንደኾነ መገንዘብ እንደሚገባ የግብርና ቢሮ ገለጸ፡፡
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ 99 ነጥብ 3 በመቶ የየብስና ቀሪው ዜሮ ነጥብ 7 በመቶ ደግሞ በውኃ ክፍል የተዋቀረች ሀገር ናት። በ2010 ዓ.ም የወጣው ሀገራዊ የመስኖ ልማት ሥርዓት ፍኖተ ካርታ በጥናት እንዳስቀመጠው...








