የባሕር ዳር ከተማ በጎ አድራጎት ማኅበር በዋግኽምራ ለተፈናቀሉ ወገኖች 3 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር...
ሚያዝያ 07/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት ቀናት በባሕር ዳር ከተማ በየቦታው ድንኳኖች ተዘርግተው ከከተማዋ ነዋሪዎች ለዋግ ተፈናቃዮች ድጋፍ ሲሰባሰብ ቆይቷል።
የባሕር ዳር ከተማ በጎ አድራጎት ማኅበር አባላትም የተሰባሰበውን ድጋፍ ሰቆጣ በመገኘት አስረክበዋል።
ድጋፉን ያስረከቡት የማኅበሩ...
የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አሥተዳደር ከአማራ ባንክ ጋር በጋራ ለመሥራት ተስማሙ።
ሚያዚያ 07/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አሥተዳደር እና የአማራ ባንክ በሳይበር ደኅንነትና ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ በጋራ ለመሥራት የሚያስችላቸዉን የመግባቢያ ስምምነት ዛሬ ተፈራርመዋል።
በስምምነቱ ላይ የተገኙት የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አሥተዳደር ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ...
ኢትዮጵያ እና ቱርክ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ዓላማ ያደረገ ውይይት አካሄዱ።
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 07/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በቱርክ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር አደም መሃመድ እና በቱርክ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ኤርያል ማናጀር ፋኪያ አብደርህማን ከቱርክ የሲቪል አቬሽን ተጠባባቂ ዳይሬክተር ጀነራል ፕሮፌሰር ዶክተር ከማል ዬኩሱክ ጋር የሁለቱን...
ʺአያችሁልኝን የአንበሳውን ሞት፣ በሰው እጅ መሞትን ነውር አድርጎት”
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ)የጭንቅ ቀን ደራሽ፣ የእናት ሀገር ደም መላሽ፣ ከልጅነቱ እስከ ሞቱ ድረስ ኢትዮጵያን ያለ፣ በንግሥናው እረፈት ያጣ፣ እንደ ንጉሥ ያልተቀናጣ፣ ለሀገር ዘብ የተፈጠረ፣ ለሀገር ክብር የኖረ፣ ታላቅ ታሪክ፣ ድንቅ ገድል...
ሚታ የተሰኘ አሠሪና ሠራተኛን የሚያገናኝ መተግበሪያ የሠራችው ተማሪ በኢንሳ እውቅና አገኘች፡፡
ባሕር ዳር: ሚያዚያ 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ታዳጊዋ ተማሪ በጸሎት ፍቅር ትባላለች የ12ኛ ክፍል ተማሪ ናት፡፡ ተማሪ በጸሎት እንደምትለው በሀገሪቱ በየዓመቱ በርካታ ተማሪዎች ከተለያዩ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተመርቀው ይወጣሉ፤ ይሁን እንጅ ተመራቂ ተማሪዎቹ በተመረቁበት ትምህርት...








