ከዚያች ከትርፋማዋ የፍቅር ቀን የምንማረው ቢኖርስ?

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 15/2018ዓ.ም (አሚኮ) ነገሩ እንድህ ነው። በአውሮፓውያኑ ዘመን አቆጣጠር 1914 በሰው ልጆች ታሪክ ውስጥ ሁሌም በክፉ የሚታወሰው እና አውሮፓ ውስጥ ጀምሮ መላ ዓለምን በሁለት ጎራ ከፍሎ እርስ በእርስ ያጫረሰው አንደኛው የዓለም ጦርነት...

“አባቶቻችን ጠብቀው ያቆዩልንን ባሕል ለተተኪው ትውልድ የማስቀጠል ኀላፊነት አለበን”

ደብረ ብርሃን: ታኅሣሥ 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን 17ኛው የባሕል እና ኪነ ጥበባት ፌስቲቫል በደብረ ብርሃን ከተማ እየተካሄደ ነው። በዚህ ፌስቲቫል ላይ ከተለያዩ የዞኑ ወረዳዎች የመጡ ተሳታፊዎች የአካባቢያቸውን ባሕል የሚገልጹ ምግቦች፣ ጭፍራዎች እና አልባሳትን...

የዲጂታል አማራ ስትራቴጅ የአሠልጣኞች ሥልጠና መርሐ ግብር በጎንደር ከተማ ተጀምሯል።

ጎንደር: ታኅሣሥ 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንግሥት ርእሰ መሥተዳድር ጽሕፈት ቤት የዲጂታል አማራ ስትራቴጂ የአሠልጣኞች ሥልጠና መርሐ ግብርን በጎንደር ከተማ አስጀምሯል። ‎ ‎የአሠልጣኞች ሥልጠናው በጎንደር ቀጣና ለሚገኙ የፓሊ ቴክኒክ አሠልጣኞች እና ሠራተኞች ነው የተዘጋጀው። ‎ ‎ዲጂታል አማራ...

በጎንደር ከተማ አሥተዳደር ከ800 ሄክታር በላይ መሬት የተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ ሥራ ይሠራል።

ጎንደር: ታኅሣሥ 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ አሥተዳደር የ2018 ዓ.ም የተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ ሥራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በድባ ደፈጫ ቀበሌ ተካሂዷል። በጎንደር ከተማ አሥተዳደር የድባ ደፈጫ ቀበሌ አርሶ አደሮች በተፈጥሮ ሃብት ጥበቃ ሥራ በየዓመቱ ሲሳተፉ...