የዘንድሮውን የትንሣኤ በዓል የተፈናቀሉትን በመደገፍና የተቸገሩትን በመርዳት ማክበር እንደሚገባ የሃይማኖት አባቶች አሳሰቡ፡፡
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የትንሣኤ በዓልን በተለያየ ምክንያት በሰላም ለማክበር እድል ላጡ ሁሉ ተስፋ በመኾን በጋራ ማክበር እንደሚገባ የሃይማኖት አባቶቹ መልዕክት አስተላልፈዋል።
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና የቅዱስ...
“ጌታችን ተመረመረ ዲያቢሎስ ታሰረ!”
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) እውነት እና ፍቅር ከአዕምሮ በላይ የሆነ ውድ ዋጋ ተከፍሎባቸው ዳኑ፡፡ የማያልፉ የሚመስሉት ሕማማተ ሌሊቶች በመለኮታዊ ጽናት የዶሮ ጩኽትን ተሻገሩ፡፡ ቀዳሚው አዳም በሁለተኛው አዳም ስቅላት እና ሞት ዘላለማዊ ሕይዎትን...
የዘንድሮ የበዓል ገበያ ካለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጸር ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ ማሳየቱን የባሕር ዳር ከተማ...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ የበዓል ገበያን አሚኮ ተዟዙሮ ቃኝቷል፡፡ የዶሮ፣ የበግ፣ የፍየል እና የከብት ዋጋ ካባለፈው ዓመት ጋር ሲነጻጸር ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ መታዬቱን ሸማቾች ተናግረዋል፡፡
የአሚኮ የጋዜጠኞች ቡድን በባሕር...
በወቅታዊ ሀገራዊ የደኅንነትና ፀጥታ ጉዳዮች ዙሪያ በመምከር፣ የብሔራዊ ደኅንነት ምክር ቤቱ የሰጠው መግለጫ ።
የተከበራችሁ የሀገራችን ሕዝቦች፣
ሀገራችን ኢትዮጵያ ዛሬ ላይ የደረሰችው በየዘመናቱ የገጠሟትን ፈተናዎች በድል እየተሻገረች ነው። እንድትጠፋ የሚፈልጉ ኃይሎች ሊያጠፏት ሲነሡ ምንጊዜም ሦስት ኃይሎችን እንደሚጠቀሙ እሙን ነው።
የመጀመሪያዎቹ ምንጊዜም የማይተኙት ታሪካዊ ጠላቶቻችን ናቸው። እነዚህ ጠላቶቻችን ጠላትነታቸውን...
የኢየሱስ ክርስቶስ እንግልት ለሰው ልጆች መዳን።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 14/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢየሱስ ክርስቶስ የሰው ልጆችን የእዳ ደብዳቤ ይቀድ ዘንድ የእግዚአብሔር ልጅነታቸውን በደሙ ያጸና ዘንድ በእለተ አርብ የደረሰበትን መንገላታት በአጭሩ ታላቁ ቅዱስ መጽሐፍን ገለጥ አድርገን እንመልከት ፡- (ማቴ. 27÷27-31)
👉ሐሙስ...








