የአማራ ክልል መሥተዳድር ምክር ቤት ከሦስት ሺህ በላይ የሕግ ታራሚዎች በይቅርታ እንዲፈቱ ወሰነ።
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ኀላፊ አቶ ገረመው ገብረ ጻዲቅ በሰጡት መግለጫ የትንሣኤ እና የኢድ አልፈጥር በዓልን ምክንያት በማድረግ የክልሉ መሥተዳድር ምክር ቤት 3 ሺህ 141...
“እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ!” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስን ትንሣኤ ስናስብ ቀድሞ ወደ አዕምሯችን የሚመጣው ክህደት፣ ሤራና ፍርደ ገምድልነት ለጊዜው ያሸነፉ ቢመስሉም በመጨረሻ እንደሚሸነፉ ነው። ትንሣኤው ተበስሮ እውነትና ደግነት ድል አድርገው እስኪታዩ ድረስ፣ ክፋትና ውሸት እንደ ቋጥኝ ገዝፈው ታይተዋል፣ እንደ...
“የውዥንብሩ ጊዜ የረዘመ መስሎ ይሰማል፤ ምን ቢረዝም ግን መጨረሻ አለው፡፡ ሳይጨርስ ይጨረሳል!” አቶ ግርማ...
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ አቶ ግርማ የሽጥላ ለትንሣኤ በዓል ያስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ቀጥሎ ቀርቧል።
የዘንድሮውን የትንሣኤ በዓል የምናከብረው ዳገቱን ለመውጣት የበለጠ አቅም እና ፈተና...
“እነኾ ሲኦል ተጨነቀች፣ በግዞት የያዘቻቸውን ነብሳት ተነጠቀች”
ሚያዝያ 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሞትን የሚያሸንፈው፣ ሕይወትን የሚሰጠው፣ ኹሉን የሚያደርገው፣ ኹሉን የሚችለው፣ በፍጥረታት መካከል፣ በዓለማት ኹሉ በሚታየውም፣ በማይታየውም፣ በሚዳሰሰውም በማይዳሰሰውም፣ በታሰበውም፣ ባልታሰበውም፣ በተደረሰበትም ባልተደረሰበትም ውስጥ የሚገኘው አምላክ ስለ ፍቅር ሲል ራሱን አሳልፎ ሰጠ፡፡ ሞትን...
የትንሣኤ በዓልን አንድነትን በማጠናከር እና ለኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም በመሥራት ማክበር እንደሚገባ የሃይማኖት አባቶች አሳሰቡ።
አዲስ አበባ : ሚያዝያ 15/2014 ዓ.ም (አሚኮ) "የኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓልን ስናከብር አንድነታችንን በማጠናከር እና የኢትዮጵያን ዘላቂ ሰላም ለማስፈን በተግባር በመሥራት ሊኾን ይገባል" ሲሉ የሃይማኖት አባቶች አሳስበዋል፡፡
በክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ በነገው ዕለት የሚከበረውን የትንሣኤ...








