የፖለቲካ ፓርቲዎች ሀገራዊ ምክክሩ ስኬታማ እንዲኾኑ ኮሚሽኑ በቀጣይ በሚያካሂዳቸው ተግባራት ላይ እገዛ በማድረግ የበኩላቸውን...
ሚያዝያ 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን እስካሁን የሄደበትን ርቀትና ቀጣይ ተግባራት በተመለከተ የፖለቲካ ፓርቲዎች ከሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤና ከኮሚሽኑ አባላት ጋር ውይይት አካሂደዋል።
በሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን መቋቋሚያ አዋጅ መሠረት ኮሚሽኑ ተጠሪነቱ ለሕዝብ...
“ማዕድ የምግብ ማቀነባበሪያ ፋብሪካ ተጠናቆ ወደ ሥራ እንዲገባ ምክር ቤቱ የሚጠበቅበትን ድጋፍ ያደርጋል” አፈ...
ደብረ ማርቆስ: ሚያዝያ 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈጉባኤና የምክር ቤቱ ቋሚ ኮሚቴ አባላት በደብረ ማርቆስ ከተማ በንጋት ኮርፖሬት እየተገነባ የሚገኘውን ማዕድ የምግብ ማቀነባበሪያ ፋብሪካን የግንባታ ሂደት ተመልክተዋል፡፡
በምክር ቤቱ የበጀትና...
ብልፅግና ፓርቲ ጠቅላላ ጉባኤውን በተመለከተ ተጨማሪ ሰነዶች እና መረጃዎችን እንዲያቀርብ ምርጫ ቦርድ ጠየቀ።
ሚያዝያ 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ብልፅግና ፓርቲ ጠቅላላ ጉባኤውን በተመለከተ ተጨማሪ ሰነዶች እና መረጃዎችን እንዲያቀርብ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጠይቋል።
ቦርዱ ሚያዝያ 13 ቀን 2014 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ ፓርቲው ያቀረባቸውን የጠቅላላ ጉባኤ ሰነዶች እና ጠቅላላ...
የጎንደር ከተማ አስተዳደርን እና አጎራባች አካባቢዎችን ዘላቂ ሰላም ማስጠበቅ ላይ ያለመ ውይይት ተካሄደ፡፡
ጎንደር :ሚያዝያ 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ)
በጎንደር ከተማ አስተዳደር ፋሲል ክፍለ ከተማ እና በላይ አርማጭሆ ወረዳ አስተዳደር በሚገኙ የኩታ ገጠም ቀበሌዎች ያሉ የመንግሥት ሠራተኞች የአካባቢያቸውን የሰላም እንቅስቃሴ ዘላቂ በማድረግ ረገድ በትኩረት እንደሚሠሩ ገልጸዋል፡፡
የምክክሩ ተሳታፊዎች የጎንደርና አካባቢው...
መከላከያ ሚኒስቴር በዓለም አቀፍ የሰላም ማስከበር ተልዕኮ ተሠማርተው ወደ ሀገራቸው ያልተመለሱ ጥቂት የሠራዊት አባላትን...
የኢፌዲሪ መከላከያ ሚኒስቴር በዓለም አቀፍ የሰላም ማስከበር ተልዕኮ ተሠማርተው ወደ ሀገራቸው ያልተመለሱ ጥቂት የሠራዊት አባላትን በተመለከተ ማብራሪያ ሰጥቷል፡፡
የማብራሪያው ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡
በዓለም አቀፍ የሰላም ማስከበር ተልዕኮ ተሠማርተው ወደ ሀገራቸው ያልተመለሱ ጥቂት የሠራዊት አባላትን አሰመልክቶ...








