“የከፍታ ማማ ላይ ወጥተው የምናያቸው ሀገራት የከፍታቸው መነሻ ለኢንዱስትሪው ክፍለ ኢኮኖሚ የሰጡት ከፍተኛ ትኩረት...
አዲስ አበባ: ሚያዝያ 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር የሥራ ኢንተርፕራይዝና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ የአምራች ኢንዱስትሪዎችን የማምረት አቅም ለማሳደግ ከባለድርሻ አካላት ጋር የንቅናቄ መድረክ በአዲስ አበባ እያካሄደ ነው።
በመድረኩ የአዲስ...
ʺየገፏትን ጥላለች፣ የደፈሯትን ሰባብራለች”
ባሕር ዳር: ሚያዝያ 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የዘር መነሻ፣ የዓለም መዳረሻ፣ የስልጣኔ እመቤት፣ የሁሉም ንግሥት፣ የቅዱሳን እርስት፣ የጀግኖች እናት፣ ቀዳማዊት፣ ለምስክር የተቀመጠች፣ በኃይል የተከበረች፣ በእሳት የታጠረች፣ ከዘመን ዘመን በጽናት የተጓዘች፣ በማዕበል መብዛት፣ በውሽንፍር...
“ሕዝቡ ጠላቶች የከፋ ነገር ሊያደርጉ እንደሚችሉ በማሰብ በአንድነት በመቆም እንደ ቀደመው ሁሉ መታገልና ማሸነፍ...
ጎንደር : ሚያዝያ 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ከዘመን ዘመን ፈተናዎች የሚበዙበት፣ መከራዎች የሚፀኑበት፣ ጠላቶች የሚበረክቱበት፣ እርሱን ለማጥፋት ግንባር የሚፈጥሩበት ሕዝብ ነው - አማራ። ዳሩ ፈተናዎች ቢበረክቱም አርቆ አሳቢነት ፣ ጀግንነት ፣ አንድነት እና አይደፈሬነት ተችረውታል...
የገበያውን ፍላጎት ያገናዘበ ዕውቀትና ክህሎት ያለው፣ የሰለጠነ እና ተወዳዳሪ የሰው ኀይል እያፈራ መኾኑን...
ባሕር ዳር ፡ ሚያዝያ 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሥራ እና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ለአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) እንዳብራሩት የገበያውን ፍላጎት ያገናዘበ ፣እውቀትና ክህሎት ያለው፣ የሰለጠነና ተወዳዳሪ የኾነ የሰው ኀይል ለማፍራት እየተሠራ መኾኑን ገልፀዋል።
ሚኒስትሯ...
በጎንደር ከተማ በተከሰተው ችግር ከ370 በላይ ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የአማራ ክልል...
ጎንደር: ሚያዝያ 21/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ አስተዳደር በተከሰተው ችግር 373 ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የአማራ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊ ደሳለኝ ጣሰው አስታውቀዋል።
አቶ ደሳለኝ ስለ ጎንደር የፀጥታ ሁኔታ መግለጫ ሰጥተዋል። በሰጡት...








