የዳንጉርና ጃዊ ወረዳ ነዋሪዎች የአካባቢያቸውን ሰላምና ፀጥታ ለማስከበር በቅንጅት እንደሚሠሩ ገለጹ፡፡

ሚያዝያ 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በቤንሻንጉል ጉሙዝ እና በአማራ ክልል አጎራባች አካባቢዎች የሚገኙት የዳንጉርና ጃዊ ወረዳ ነዋሪዎች የአካባቢውን ሰላምና ፀጥታ ለማስከበር በቅንጅት እንደሚሠሩ ባካሄዱት የሰላምና የአንድነት መድረክ ላይ ገልጸዋል። በዳንጉር ወረዳ ማንቡክ ቀበሌ ነዋሪው...

“በሕዳሴው ግድብ እና በፋይናንስ ተቋማት ላይ ያነጣጠሩ የሳይበር ጥቃቶች ከሽፈዋል” የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አሥተዳደር

ሚያዝያ 25/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በሕዳሴው ግድብ እና በከፍተኛ የፋይናንስ ተቋማት ላይ ያነጣጠሩ የሳይበር ጥቃቶች መክሸፋቸውን የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አሥተዳደር ገለጸ። የሀገሪቱን ሰላም እና ዕድገት በማይፈልጉ ሀገራት የሚደገፍ ድርጅት የሕዳሴው ግድብ ግንባታን ለማስተጓጎል በማቀድ ‘ብላክ ፒራሚድ...

ከአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በወቅታዊ የጸጥታ ጉዳዮች ላይ የተሰጠ መግለጫ።

ሀገራችን ኢትዮጵያ ህብረ ብሄር፣ህብረ ቋንቋ ህብረ ባህልና የተለያዩ ሀይማኖቶች መገኛ ነች። እነዚህ ሁሉ ህብረ ቀለማት የሀገራችን የኩራትና የማንነታችን መገለጫ ሁነው ለብዙ ሽህ አመታት ዘልቀዋል። በተለያየ ጊዜ ሀገራችን ለሚገጥማትና ለሚነሱባት የውስጥና የውጭ ጠላቶቿ ብሄር፣ ቋንቋ፣ሐይማኖትና ባህል...

“በሳምንቱ ዒድ በጁምዓ፣ በዓመት ዒዶቹ ዒድ ሙባረክ ለአሏህ ባሮች ለሙስሊሞቹ “

ሚያዝያ 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አሏህ ደስ ይለው ዘንድ በታላቁ በዓል ታላቅ ነገር አድርግ። መነሻና መዳረሻ የሌለው፣ የማይመረመር ረቂቅ የኾነ ፈጣሪ መልካም ነገርን ይወዳል፣ ክፉ ነገርን ይፀየፋል፣ የሚወዳቸው፣ በሕግና በትዕዛዝ የሚጠብቃቸው ባሮቹ ቀጥተኛውን መንገድ...

የረመዳን ምስክሩ ዒድ-አልፈጥር ነው!

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 24/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ በደምቀት ከሚከበሩት ኹለት ዐመዶች (በዓላት) መካከል አንዱ ኢድ-አልፈጥር ነው፡፡ ዒድ ማለት ትርጉሙ የተከበረ በዓል ማለት ነው፡፡ የረመዳንን ጾም ማብቃት የሚያበስረው ዒድ- አልፈጥር በሃይማኖቱ ተከታዮች...