“ሀገር ማጽናት ማለት በደም እና በአጥንት የሚረጋገጥ ነው” ርእሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) "በሕግ ማስከበር እና በኅልውና ዘመቻ የተከፈለ መስዋእትነት ለኢትዮጵያ ሉዓላዊነት እና አንድነት" በሚል መሪ ሐሳብ በሕግ ማስከበር እና በኅልውና ዘመቻው ተሳታፊ ለነበሩ ጀግኖች የዕውቅና እና የምሥጋና መርኃግብር በባሕር ዳር...
አምስተኛው የምሥራቅ አፍሪካ የፋይናንስ ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።
አዲስ አበባ፡ ግንቦት 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አምስተኛው የምሥራቅ አፍሪካ የፋይናንስ ጉባኤ በአዲስ አበባ በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡ ጉባኤው የምሥራቅ አፍሪካን የፋይናንስ ሥርዐት ማዘመን ላይ ያተኮረ ነው፡፡
በፋይናንስ ሴክተሩ ዙሪያ የምሥራቅ አፍሪካ ሀገራት እና ግዙፍ ድርጅቶች የሥራ...
ለኢትዮጵያ የሚያስፈልገዉን የአፈር ማዳበሪያ መጠን ለማሳካት ከፍተኛ ጥረት መደረጉን የግብርና ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
አዲስ አበባ: ግንቦት 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ግዙፍ የአፍር ማዳበሪያ አምራች ሀገራት ምርት ከሀገራቸዉ እንዳይወጣ ማገዳቸዉ እና የተፈጥሮ ጋዝ ዋጋ መጨመር ለአፈር ማዳበሪያ ዋጋ ንረት ምክንያት ቢኾንም ለኢትዮጵያ የሚያስፈልገዉን የአፈር ማዳበሪያ...
ኢትዮጵያ እና ቱርክ በወንጀል መከላከል እና በወንጀል ጉዳዮች የጋራ የሕግ ትብብር ለማድረግ ስምምነቶችን ተፈራረሙ፡፡
ግንቦት 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በኢ.ፌ.ዴ.ሪ. የፍትሕ ሚኒስቴር የመንግሥት ሕግና ፍትሕ አገልግሎት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ዓለምአንተ አግደዉ የተመራ የልዑካን ቡድን በቱርክ የሥራ ቆይታ አድርጓል፡፡ የልዑካን ቡድኑ በቱርክ የፍትሕ ሚኒስቴር በመገኘት በኹለትዮሽ ጉዳዮች ላይ መክሯል፡፡
በውይይቱም የቱርክ...
የአማራ ክልል መንግሥት በሕግ ማስከበሩና በህልውና ዘመቻው ተሳትፎ ላደረገው የጸጥታ መዋቅር የእውቅና እና የምስጋና...
ባሕር ዳር: ግንቦት 03/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት "በሕግ ማስከበርና በህልውና ዘመቻው የተከፈለ መስዋእትነት ለኢትዮጵያ ሉዓላዊነት እና አንድነት" በሚል መሪ መልእክት በሕግ ማስከበሩና በህልውና ዘመቻው ተሳትፎ ላደረገው የጸጥታ መዋቅር የእውቅና እና...








