አርሶ አደሩ የክረምት የዝናብ ስርጭት ሁኔታን ተገንዝቦ በወቅቱ የግብርና ልማቱን ማከናወን እንዲችል ወቅታዊ የአየር...
ባሕር ዳር: ግንቦት 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የበልግ ወቅት የአየር ጠባይ ትንበያ ግምገማና የመጪው የክረምት ወቀት የአየር ጠባይ ትንበያ ይፋ የሚደረግበት መድረክ ዛሬ በአዳማ በመካሄድ ላይ ነው።
የውኅና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ሀብታሙ ኢታፋ በመክፈቻው...
“የዴሞክራሲ ባህል እንዲጎለብት እና ዘላቂ ሰላምና ፀጥታ እንዲሰፍን እንሠራለን” የፌዴሬሽን ምክር ቤት
ባሕር ዳር: ግንቦት 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የዴሞክራሲ ባህል እንዲጎለብት እና ዘላቂ ሰላምና ፀጥታ እንዲሰፍን እንደሚሠራ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ገለጸ፡፡
ምክር ቤቱ ከሁሉም ክልልና የሁለቱም ከተማ አስተዳደር የፍትህ አካላት ከፍተኛ አመራሮች ጋር ውይይት...
የጀግኖቻችንን የአብራክ ክፋዮች ዝቅ ብሎ ከፍ ማድረግ ኢትዮጵያዊ ግዴታ ነው!
ባሕር ዳር: ግንቦት 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያዊ ስትኾን የጀግና ልጅ ትኾንና በአስተዳደግህ ላይ ሁሉ ዋጋ ትከፍላለህ፡፡
ያለአሳዳጊ ፈተናዎችን በማለፉ የልጅነት ዕድሜን ማሳለፍ ለዘመናት የኖረ የብዙ ጀግና ኢትዮጵያዊያን ልጆች ያለፉበት የህይወት መንገድ ነው፡፡ የባለራዕዩ ንጉሥ...
“ደረጃውን የጠበቀ ስታዲየም የሌላት የአፍሪካ ዋንጫ መሥራች ሀገር “
ግንቦት 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ) መቅድም ታውቅበታለች፣ መብለጥ ትችልበታለች፣ በነጻነት እና በጀግንነት ታሪኳ መላው የጥቁርን ሕዝብ አሰባስባለች፣ አንገት የደፋውን ቀና አድርጋለች፣ ለተጨነቀው ደርሳለች፣ ብርሃን ለጠፋበት ብርሃን አሳይታለች፣ መንገድ ለጠፋው መንገድ መርታለች፣ አፍሪካውያን እንደማይቻሉ፣ ጠላቶቻቸውን እንደሚጥሉ፣...
መንግሥት የጀመረውን ሕግ የማስከበር እርምጃ አጠናክሮ እንዲቀጥል ተጠየቀ።
አዲስ አበባ፡ ግንቦት 04/2014 ዓ.ም (አሚኮ) መንግሥት የዜጎችን ደህንነትና መብት ለማስጠበቅ የጀመረውን አጥፊዎችን ለሕግ የማቅረብ እርምጃና ችግሩ በሌላ ጊዜ እንዳይደገም ከመሠረቱ የመከላከል ሥራን አጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ አቶ ኦባንግ ሜቶ ጠይቀዋል።
የሰብዓዊ መብት...








