ከኤርትራ ጋር የጋራ ጥቅሞቻችንን መሰረት በማድረግ በትብብር እየሰራን እንገኛለን – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ...

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 09/ 2014 ዓ.ም (አሚኮ) ከኤርትራ ጋር የጋራ ጥቅሞቻችንን መሰረት በማድረግ በትብብር እየሰራን እንገኛለን ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸምን ሪፖርት...

“ዲፕሎማሲያችን ላይ ያለውን ጫና ለመቋቋም ውስጣዊ አንድነታችንን ማጥበቅና መጠበቅ አለብን” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ...

ግንቦት 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ዲፕሎማሲያችን ላይ ያለውን ጫና ለመቋቋም ውስጣዊ አንድነታችንን ማጥበቅና መጠበቅ አለብን ሲሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን አስገነዘቡ። አቶ ደመቀ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርን የዘጠኝ ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት...

የሽብር ቡድኑ ዳግም የጦርነት ነጋሪት እየጎሰመ በመኾኑ ከመልሶ ግንባታው ጎን ለጎን የጥፋት ቡድኑን ዓላማ...

ባሕር ዳር፡ ግንቦት 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ያደረሰውን ሰብዓዊና ቁሳዊ ውድመት በተመለከተ ይፋ የተደረገውን የጥናት ውጤት እና የመልሶ ማቋቋም ተግባራትን በተመለከተ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ክላስተር አስተባባሪ ...

የአማራን ሕዝብ ደኅንነት ለማስጠበቅ ያለመ የተደራጀ ሥልጠና ሊሰጥ መኾኑን የክልሉ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ከግንቦት 9/2014 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ 4 ቀናት የጦር መሳሪያ ምዝገባ እንደሚካሔድ የአማራ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ አስታውቋል። ከዚህ በፊት ያልተመዘገበ ማንኛውም የጦር መሳሪያ የታጠቀ ግለሰብ በአካባቢው በሚገኙ...

በአማራ ክልል በአሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን የተፈናቀሉ ወገኖችን መልሶ በማቋቋሙ ተግባር ላይ ሁሉም የበኩሉን...

ባሕር ዳር: ግንቦት 08/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል አሸባሪው የትግራይ ወራሪ ቡድን ባደረሰው ሰብዓዊና ቁሳዊ ጉዳት ላይ በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ክላስተር አስተባባሪ አቶ ስዩም መኮንን መግለጫ እየሰጡ ነው፡፡ አሸባሪው...