የተቋማትን የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ ሥርዓት የሚያዘምነው የኢትዮ ቴሌኮም ዘመናዊ የሞጁላር ማዕከል።

አዲስ አበባ: ግንቦት 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮ ቴሌኮም ዘመናዊ የሞጁላር ማዕከል ገንብቶ ከተለያዩ ተቋማት ጋር በጋራ መጠቀም የሚያስችል ከፍተኛ አቅም ያለውን የመረጃ ማዕከል ስምምነት አካሄደ፡፡ ስምምነቱንም ዘመን ባንክ፣ ዘምዘም...

መተባበር አማራጭ የሌለው ምርጫ

ግንቦት 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ምሥራቅ አፍሪካ አብዛኞቹን የዓለማችን ኀያላን ሀገራትን ቀልብ ከመሳብም አልፎ በአካባቢው ያላቸውን ጥቅም ለማስጠበቅ ከፍተኛ ጥረት ሲያደርጉም ይስተዋላሉ፡፡ ምሥራቅ አፍሪካ የዓለማችን ከፍተኛው የንግድ መተላለፊያ መስመር ያለበት በመኾኑ ይህንኑ አካባቢ ለመቆጣጠር ሀገራት...

“ቅንጡ ተሽከርካሪ ያላቸው ባለሃብቶች ሳይቀሩ የድጎማ ነዳጅ የሚሞሉበት የአሠራር ሥርዓት መለወጥ ይኖርበታል” ነዳጅና ኢነርጂ...

ባሕር ዳር: ግንቦት 12/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገራዊ፣ ቀጣናዊ፣ አህጉራዊ እና ዓለም አቀፋዊ ኹኔታዎች ኢትዮጵያን ከመቼውም ጊዜ በላይ በዚኽ ወቅት እየፈተኗት ነው፡፡ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት ክፉኛ የተመታው የሀገሪቱ ምጣኔ ሃብታዊ እንቅስቃሴ በሽብርተኛው ትህነግ ተደጋጋሚ...

በበጀት ዓመቱ 10 ወራት ከ282 ቢሊዮን ብር በላይ ገቢ መሰብሰብ መቻሉን የገቢዎች ሚኒስቴር ገለጸ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በበጀት ዓመቱ 10 ወራት ከ282 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር ገቢ በመሰብሰብ የእቅዱን 93 ነጥብ 15 በመቶ ገቢ መሰብሰብ መቻሉን ገቢዎች ሚኒስቴር ገልጿል። የገቢዎች ሚኒስቴር የተቋሙንና እና የጉምሩክ ኮሚሽን...

“ሀገር የምትቀድምባቸው፣ ወገን የሚከበርባቸው መኩሪያዎች”

ባሕር ዳር: ግንቦት 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለማችን ላይ አንቱ የተባሉ ሀገራት የሚፈሩት እና የሚከበሩት በገነቡት የመከላከያ ሠራዊታቸው ነው፡፡ ሠራዊታቸውን ከጊዜ ወደ ጊዜ እያጠነከሩ የሕዝባቸውን ህልውና የሚጠብቁትም ቁጥራቸው ቀላል የሚባል አይደለም፡፡ በዘመናዊ ትጥቅ ስንቅ እና...