“አማራ ኤፍ ኤም ጎንደር 105.1 ተደራሽነቱን ለማሳደግ በትኩረት እየተሠራ ነው” የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጽሕፈት...
ጎንደር: ግንቦት 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን አካባቢያዊ ተደራሽነቱን ለማስፋት ስድስት የኤፍ ኤም ራዲዮ ጣቢያዎችን ከፍቶ ወደ ሥራ ገብቷል። ከነዚህም ውስጥ አማራ ኤፍ ኤም ጎንደር 105.1 አንዱ ነው። ይህ ጣቢያ ዛሬ የአንደኛ ዓመት...
“እንደ አንድ ልብ ምከር፣ እንደ አንድ ቃል ተናገርʺ
ባሕር ዳር: ግንቦት 23/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በጥቅሻ የተግባቡት፣ የማይሻር ቃል ኪዳን ያሰሩት፣ እስከ መቃብር ድረስ በአንድነት የቆሙት፣ ቃል ኪዳናቸውን ያከበሩት፣ በክፉውም በመልካሙ ዘመንም የተማመኑት፣ ተማምነው ያመኑበትን መልካም ተግባር የፈጸሙት፣ ዝቅ የሚያደርጋቸውን የረገጡት፣ ከፍ...
ባለሃብቶች በማዕድን ዘርፍ በመሰማራት ክልሉን እንዲያለሙ የአማራ ክልል ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ ጥሪ አቀረበ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ማዕድን ሃብት ልማት ቢሮ ከባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ ጋር በመተባባር በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ቦረና ወረዳ፣ በምሥራቅ ጎጃም ዞን በእነብሴ ሳርምድር እና በእናርጅ እናውጋ ወረዳዎች ላይ...
ምርትን ለማሳደግ መላ መዋቅሩን አስተባብሮ ከፍተኛ እንቅስቃሴ እያደረገ እንደሚገኝ የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ግንቦት 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ለግብርናው ዘርፍ ምቹ ጸጋ እንዳላት ይነገራል። ከ50 ሚሊየን እስከ 72 ሚሊዮን ሄክታር ለእርሻ ምቹ የኾነ መሬት እንዳላት መረጃዎች ያመላክታሉ። ግን ደግሞ ዛሬም ከበሬና የገበሬ ጉልበት ያልተላቀቀው እርሻችን...
በ2013 ዓ.ም ክረምት ከተተከሉ ችግኞች ውስጥ 80 በመቶው መጽደቁን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡
ባሕር ዳር: ግንቦት 22/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር የአየሁ ጓጉሳ ወረዳ አምበራ ቀበሌ ነዋሪው አርሶ አደር ደሴ አስማረ በ2013 ዓ.ም ክረምት የተተከሉ ችግኞች አብዛኞቹ መጽደቃቸውን ተናግረዋል። አርሶአደር ደሴ በየዓመቱ በወል መሬት እና በተሠሩ...








