በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የሚዘጋጀው አዲስ ወግ ‘ከጽንፎች መሐል ወርቃማውን አማካይ ፍለጋ’ በተሰኘ ርዕስ...

ሰኔ 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት የሚዘጋጀው የሩብ ዓመቱ አዲስ ወግ ዐቢይ ጉዳይ 'ከጽንፎች መሐል ወርቃማውን አማካይ ፍለጋ' በተሰኘ ርዕስ በመካሄድ ላይ ይገኛል። በጽንፈኝነት ፍቺ እና ዐውድ ላይ ያተኮረው የመጀመሪያ...

በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዶክተር ኢንጅነር ስለሺ በቀለ በኢትዮጵያ እና አሜሪካ መካከል ያለው የቆየ የሁለትዮሽ...

ሰኔ 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አምባሳደር ዶክተር ኢንጅነር ስለሺ በቀለ ከቀድሞው የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር አምባሳደር ቲቦር ናጊ ጋር ተወያይተዋል። አምባሳደሩ ለቀድሞው የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር እና...

መንግሥት ጥፋተኛ የኾኑ ግለሰቦችን ለሕግ ሲያቀርብ ሕብረተሰቡ ሊተባበር እንደሚገባ ተጠቆመ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) መንግሥት የሕግ የበላይነትን ለማስከበር የጀመረው ርምጃ ውጤት እያስመዘገበ መሆኑን መንግሥት አስታውቋል። የሕግ የበላይነትን የማረጋገጥ ተግባሩ ሕጋዊ ሥርዓቱን ጠብቆ ተጠናክሮ እንዲቀጥልም አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) ያነጋገራቸው አስተያየት ሰጪዎች ገልጸዋል፡፡ የባሕር...

እየተከናወነ የሚገኘው የሕግ የማስከበር ተግባር የአካባቢያቸውን ሰላም ማረጋገጡን የኪንፋዝ በገላ ወረዳ ነዋሪዎች ተናገሩ።

ጎንደር፡ ሰኔ 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ከሃይማኖት አባቶች፣ ከሀገር ሽማግሌዎችና ከወጣቶች ጋር በጋራ በተሠራው የሕግ የበላይነትን የማረጋገጥ ሥራ በአካባቢው ይስተዋሉ የነበሩ ሕገ ወጥ ድርጊቶች መቀነሳቸውን የኪንፋዝ በገላ ወረዳ ነዋሪዎች ገልጸዋል። በተለያዩ የወንጀል ድርጊቶች...

ለሰብዓዊ ድጋፍ ወደ ትግራይ ከተጓዙት 3 ሺህ 297 ተሽከርካሪዎች ውስጥ 1 ሺህ 128ቱ አልተመለሱም።

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 09/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ሰብዓዊ ድጋፍ ጭነው ወደ ትግራይ ከተጓዙት ሦስት ሺህ 297 ተሽከርካሪዎች ውስጥ አንድ ሺህ 128ቱ እንዳልተመለሱ የኢትዮጵያ አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታውቋል። የኢትዮጵያ አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን የሕዝብ...