“አሚኮ የጣቢያዎቹን ቁጥር እያሳደገ የአገልግሎት አይነቱን እያሰፋ ሕብረ ብሔራዊ አንድነትን እና ወንድማማችነትን ለማስረጽ ድርሻውን...
ባሕር ዳር: ሰኔ 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ሁለተኛ ቻናሉን "አሚኮ ኅብር" መደበኛ ስርጭቱን አስጀምሯል፡፡ በማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓቱ ላይ ንግግር ያደረጉት የአሚኮ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሙሉቀን ሰጥዬ የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን ላለፉት...
አማራ ባንክ በፉክክር ሳይኾን በውድድር፣ በተናጠል ሳይኾን በውህደት በሌሎች ኪሳራ ሳይኾን አብሮ በማደግና...
ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ባንክ የቦርድ ሊቀመንበር አቶ መላኩ ፋንታ እንዳሉት አባቶች አንድን ጉዳይ ሲጀምሩት የስኬቱን ደወል አስቀድመው ይደውላሉ፡፡ ይህ ደወል “በቀኝ አውለኝ” የሚል ነው፡፡ ብዙ ጊዜ እንደዘበት የሚነገረው ግን ብዙ...
“የተቀመሩትን የባንኩን እሴቶች በማጉላት በፋይናስ ኢንዱስትሪ ውስጥ ገበያውን በመቀላቀል የኢንዱስትሪ ጉልበት ለመኾን እንሠራለን” የአማራ...
ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ባንክ የሥራ ማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት ላይ ንግግር ያደረጉት የአማራ ባንክ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ሄኖክ ከበደ አማራ ባንክ የተቀናጁ ሀሳቦች፣ የተባበሩ እጆች የፋይናንስ ኢንዱስትሪ ውጤት ኾኖ የተቋቋመ ባንክ...
የአማራ ባንክ የሥራ ማሥጀመሪያ ማብሰሪያ መርኃ ግብር ዛሬ ይካሄዳል።
👉አማራ ባንክ "ከባንክ ባሻገር!" የሚል መለያን ይዞ የመጣ ባንክ ነው።
👉ባንኩ ይህን መለያ ይዞ የመጣው የሀገሪቱ እድገት ላይ የሚኖረዉን ሚና ታሳቢ በማድረግ እንደሆነም ተመላክቷል።
👉የባንኩ ቦርድ ሊቀመንበር አቶ መላኩ ፋንታ እንዳሉት ባንኩ ሀገራዊ ለውጡን...
500 ኢትዮጵያዊያን ስደተኞችን በቅርቡ ከታንዛኒያ ወደ ሀገራቸው ለመመለስ ዝግጅት እየተጠናቀቀ መኾኑ ተገለፀ።
ሰኔ 10/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በታንዛኒያ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሽብሩ ማሞ በታንዛኒያ የዓለም አቀፍ የስደተኞች ድርጅት(IOM) ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቃሲም ሱፊና የድርጅታቸው የሥራ ኃላፊዎች ጋር በሀገሪቱ ስለሚገኙ ኢትዮጵያዊያን ስደተኞች ጉዳይ ሰፊ...








