አሚኮ ኅብር የሕዝብ አንድነት፣ መቻቻል፣ ፍቅርና ሕብረ ብሔራዊነት እንዲለመልም አይነተኛ ሚና እንደሚጫወት የሀገሪቱ የሚዲያና...

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) ከጊዜ ወደ ጊዜ አድማሱንና ተደራሽነቱን በማስፋት እንዲኹም በዘመናዊ ቴክኖሎጂ በመታገዝ ኅብረተሰቡን እያገለገለ ይገኛል። ኮርፖሬሽኑ በአሁኑ ወቅት በሁሉም ሚዲየሞቹ በ10 ቋንቋዎች በማሰራጨት ኅብረ ብሔራዊነቱን እያስመሰከረ...

“አሸባሪዎችን እና ጽንፈኞችን ለሕግ የማቅረብ ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ...

ሰኔ 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት እንዳሉት በፀጥታ አስከባሪ አካላትና በሕዝቡ የተባበረ እርምጃ በአሸባሪውና ፅንፈኛው ሸኔ ቡድን ላይ በደረሰበት ሽንፈትና ኪሳራ የቀቢፀ...

እድልን መጠቀም ፈተናን ደግሞ ማለፍ ግድ እንደሚል የጠቅላይ ሚኒስትሩ የደኅንነት አማካሪ አቶ ሬድዋን ሁሴን...

አዲስ አበባ: ሰኔ 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የመጀመሪያው የቻይና አፍሪካ ቀንድ ጉባኤ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። በኮንፈረንሱ የቻይና የምሥራቅ አፍሪካ ልዩ መልዕክተኛ ዡ ቢንግ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር የደኅንነት አማካሪ ሬድዋን ሁሴን እና የአፍሪካ...

የአሚኮ ኅብር መጀመር መረጃ ከመስጠት ባለፈ ኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊና ማኅበራዊ ትርጉም እንዳለው ርእሰ...

ባሕር ዳር: ሰኔ 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን አሚኮ ኅብር ሁለተኛ ቻናሉን ዛሬ አስጀምሯል፡፡ በማስጀመሪያ ሥነ ስርዓቱ ላይ የተገኙት የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳደር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ኢትዮጵያ መልከ ብዙ ናት፣ እኛ ኢትዮጵያውያን ልክ...

❝በቤኒሻንጉል እና ኦሮሚያ ክልሎች ዋና ዓላማቸው ኅብረተሰቡን ማሸበር በኾነ አካላት የተፈጸመው የሰው ልጆችን ህይወት...

ሰኔ 13/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት በንጹሐን ዜጎች ላይ በሕገወጥ እና በኢ-መደበኛ ኃይሎች የሚደርስ ጥቃት እና መተዳደሪያን ማውደም ተቀባይነት የለውም ብለዋል። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በቤኒሻንጉል...