ለሀገራዊ ምክክር የተመረጡ ኮሚሽነሮች ለሀገራቸው መልካም በመሥራት ባለውለታነታቸውን እንዲያተርፉበት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ...

አዲስ አበባ: ሰኔ 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከተመረጡ 11 ኮሚሽነሮች ጋር ለመጀመሪያ ጊዜ ተወያይተዋል። ለሀገራዊ ምክክር መድረክ ስኬታማነት መንግሥት የበኩሉን ድጋፍ እንደሚያደርግም ገልጸዋል። ለሀገራዊ ምክክር መድረክ የተመረጡ ኮሚሽነሮች...

የማዕከላዊ ጎንደር ዞን ከ10 ሺህ ኩንታል በላይ የምግብ እህል ለተፈናቃዮች ድጋፍ አደረገ፡፡

ጎንደር: ሰኔ 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ባሉ ወረዳዎች እና ከተማ አሥተዳደሮች የተሰበሰበ ከ10 ሺህ ኩንታል በላይ የምግብ እህል በክልሉ ጉዳት ለደረሰባቸው ዞኖች እንዲከፋፈል ለአማራ ክልል አደጋ መከላከል፣ እና ምግብ ዋስትና ፕሮግራም ማስተባበሪያ...

“የምንገነባው የጎጃም ባህል ማዕከል ለኢትዮጵያ የባህል ዲፕሎማሲ ማዕከልም ነው” አቶ አብርሃም አያሌው

ደብረ ማርቆስ፡ ሰኔ 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በነባር ባህሏ እና በእውነተኛ ማንነቷ ላይ ተመስርታ የምትሠራ ሀገር ጽኑ ናት፡፡ ትውፊቱን፣ ልማዱን እና እሴቱን እየተማረ እና እያወቀ ያደገ ትውልድ ደግሞ ዘመን ተሻጋሪ ይሆናል፡፡ ኢትዮጵያ ቱባ ባህል፣ እልፍ...

ወጣቶች ሀገርን የማስቀጠል ኀላፊነታቸውን እንዲወጡ የደብረ ብርሃን ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ካሳሁን እምቢዓለ ጥሪ...

ደብረ ብርሃን: ሰኔ 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የ2014 የበጎ ፈቃድ አረንጓዴ ዐሻራ መርኃግብር ማስጀመሪያ ከኹሉም የሀገሪቱ አካባቢዎች በተወጣጡ ወጣቶች በደብረብርሃን ከተማ እየተከናወነ ነው። ከኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች የተወጣጡ ወጣቶች በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ በሚል መሪ መልዕክት የአረንጓዴ...

የደቡብ ዕዝ ማሰልጠኛ ማዕከል የዘመቻ ሙያተኞችን አስመረቀ።

ሰኔ 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ዕዝ ማሰልጠኛ ማዕከል በዕዙ ሥር ከሚገኙ የሠራዊቱ ክፍሎች የተወጣጡ የዘመቻ ሙያተኞችን አሰልጥኖ አስመርቋል። በማዕከሉ ሲሰጥ በቆየው ሙያዊ ሥልጠና ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተመራቂዎች የተዘጋጀላቸውን ሽልማት የማሰልጠኛ ማዕከሉ ዋና...