ʺየሞቱት ያስለቅሳሉ፣ የተረፉት ያስጨንቃሉ”

ባሕር ዳር: ሰኔ 28/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሞቱት ያስለቅሳሉ፣ የቀሩት እጣ ፈንታ ያሳስባል፣ ምን ይገጥማቸው? ማን ይመጣባቸው? ማንስ ይነሳባቸው? በማለት፡፡ እንኳን በግፍ ያለፈ፣ በእድሜው ያረፈ እንኳን ያስለቅሳል፡፡ የሞት ጥላ ከባድ ነው፣ ጨለማ ጥሎ ብርሃን ያስናፍቃል፣...

መሪር ሀዘን ላይ የሚጥሉንን ጠላቶቻችንን ታግሎ ለማሸነፍና መፍትሔ ለመፈለግ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ድርጊቱን በመቃወም የመፍትሔው...

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 28/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንግስት በኦሮሚያ ክልል ቄለም ወለጋ ውስጥ በሚኖሩ ንጹሃን ዜጎች ላይ በደረሰው ጭፍጨፋ የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ገልጿል። የክልሉ መንግስት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ሃላፊ አቶ ግዛቸው ሙሉነህ በሰጡት መግለጫ፣ አሸባሪው...

ፍትሕን የሚጣራው የንጹኀን የደም እንባ!

ባሕር ዳር: ሰኔ 28/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ማሕበረሰባዊ ስሪት የአንድን ትውልድ ማንነት እና ምንነት ወጥ አድርጎ ይቀርጻል፡፡ የግለሰቦች ድርጊት እና ስሜት የፈጠራቸው እና ያነጻቸው ማሕበረሰብ ነጸብራቅ ነው፡፡ ትህትና፣ ፍቅር፣ ይቅርባይነት፣ ሰብዓዊነት እና መሰል በጎ ምላሾች...

❝አሸባሪውን የሸኔ ቡድን እስከመጨረሻው ተከታትለን ከሕዝባችን ጋር እናስወግደዋለን❞ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ...

ሰኔ 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) “አሸባሪውን የሸኔ ቡድን እስከመጨረሻው ተከታትለን ከሕዝባችን ጋር እናስወግደዋለን” ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት የጸጥታ አካላት ከሚያደርሱበት ዱላ የፈረጠጠው አሸባሪው...

ለሀገራዊ ምክክር የተመረጡ ኮሚሽነሮች ለሀገራቸው መልካም በመሥራት ባለውለታነታቸውን እንዲያተርፉበት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ...

አዲስ አበባ: ሰኔ 27/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከተመረጡ 11 ኮሚሽነሮች ጋር ለመጀመሪያ ጊዜ ተወያይተዋል። ለሀገራዊ ምክክር መድረክ ስኬታማነት መንግሥት የበኩሉን ድጋፍ እንደሚያደርግም ገልጸዋል። ለሀገራዊ ምክክር መድረክ የተመረጡ ኮሚሽነሮች...