የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ እንዲታወጅ የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) ጠየቀ።
አዲስ አበባ : ሰኔ 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) በወቅታዊ ጉዳይ እና በድርጅቱ ቀጣይ የትግል አቅጣጫ መግለጫ ሰጥቷል።
በምእራብ እና ምስራቅ ወለጋ በአማራ ብሄር ተወላጆች ላይ ተደጋጋሚ አሰቃቂ ጥቃት ተፈፅማል ብሏል ንቅናቄው።
ይህ...
“በንጹሓን ላይ የሚደረገው ጭፍጨፋ ዳግም እንዳይፈጠር ቅድመ ጥንቃቄ እና ጥበቃ ማድረግ...
አዲስ አበባ፡ ሰኔ 28/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በንጹሀን ላይ የሚደረገው ጭፍጨፋ ዳግም እንዳይፈጠር ቅድመ ጥንቃቄ እና ጥበቃ ማድረግ በየደረጃው ያለ የመንግስት ግዴታ በመኾኑ ህጋዊ እና ህሊናዊ ኃላፊነትን መውሰድ አለበት...
ʺየሞቱት ያስለቅሳሉ፣ የተረፉት ያስጨንቃሉ”
ባሕር ዳር: ሰኔ 28/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የሞቱት ያስለቅሳሉ፣ የቀሩት እጣ ፈንታ ያሳስባል፣ ምን ይገጥማቸው? ማን ይመጣባቸው? ማንስ ይነሳባቸው? በማለት፡፡ እንኳን በግፍ ያለፈ፣ በእድሜው ያረፈ እንኳን ያስለቅሳል፡፡ የሞት ጥላ ከባድ ነው፣ ጨለማ ጥሎ ብርሃን ያስናፍቃል፣...
መሪር ሀዘን ላይ የሚጥሉንን ጠላቶቻችንን ታግሎ ለማሸነፍና መፍትሔ ለመፈለግ ሁሉም ኢትዮጵያዊ ድርጊቱን በመቃወም የመፍትሔው...
ባሕር ዳር፡ ሰኔ 28/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል መንግስት በኦሮሚያ ክልል ቄለም ወለጋ ውስጥ በሚኖሩ ንጹሃን ዜጎች ላይ በደረሰው ጭፍጨፋ የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ገልጿል።
የክልሉ መንግስት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ሃላፊ አቶ ግዛቸው ሙሉነህ በሰጡት መግለጫ፣ አሸባሪው...
ፍትሕን የሚጣራው የንጹኀን የደም እንባ!
ባሕር ዳር: ሰኔ 28/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ማሕበረሰባዊ ስሪት የአንድን ትውልድ ማንነት እና ምንነት ወጥ አድርጎ ይቀርጻል፡፡ የግለሰቦች ድርጊት እና ስሜት የፈጠራቸው እና ያነጻቸው ማሕበረሰብ ነጸብራቅ ነው፡፡ ትህትና፣ ፍቅር፣ ይቅርባይነት፣ ሰብዓዊነት እና መሰል በጎ ምላሾች...







