ጠመዝማዛው ወንዝ በጠመዝማዛ መንገድ!

ባሕር ዳር: ነሐሤ 06/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ዓባይ በኢትዮጵያዊያን ዘንድ መዝሙር እና ስም ብቻ ሳይሆን ሕልም እና ትልም ሆኖ ለዘመናት ነጉዷል፡፡ በኢትዮጵያ የዘመናት ታሪክ ውስጥ የመሪነትን እርካብ የተቆናጠጡት ነገሥታት እና መንግሥታት ሁሉ ዓባይ የእግር እሳት...

❝ግድቡ የኀይል ፍላጎትን ከሟሟላት ባሻገር ለግብጽና ሱዳን በቂና የተመጣጠነ ውኃ የማግኘት ዋስትናቸውን የሚያረጋግጥ ነው❞...

ነሐሴ ዐ5/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የታላቁ ህዳሴ ግድብ 2ኛ ተርባይን ኃይል ማመንጨት መጀመሩ የኢትዮጵያን የኀይል ፍላጎት ከሟሟላት ባሻገር ለግብጽና ሱዳን በቂና የተመጣጠነ ውኃ የማግኘት ዋስትናቸውን ለማረጋገጥ ወሳኝ ምዕራፍ መኾኑን የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ምሁራን አስታወቁ።...

አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን እና የአማራ ክልል በጦርነት ጉዳት የደረሰባቸው አካባቢዎች መልሶ ማቋቋምና ልማት ፈንድ...

ባሕር ዳር: ነሐሤ 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን እና የአማራ ክልል በጦርነት ጉዳት የደረሰባቸው አካባቢዎች መልሶ ማቋቋምና ልማት ፈንድ ጽሕፈት ቤት የወደሙ ተቋማትን ለመገንባትና ለማልማት የአምስት ዓመታት ቆይታ የተቋቋመ ሲኾን ከአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን...

እንኳን ደስ አለን!

የታላቁ ህዳሴ ግድብ ሁለተኛው የኃይል ማመንጫ ዩኒት በዛሬው እለት በይፋ ኃይል ማመንጨት ጀምሯል። ይህ የኢትዮጵያ ህዝብ የጋራ ድል፤ የመደጋገፍና አንድነት ውጤት ነው። በአንድነት ከቆምነ ለስኬት እንደምንበቃ ማረጋገጫ ነው። ከሁሉም በላይ የጋራ ጠላት የሆነውን ድህነት...

በአዲስ የኢትዮጵያ ትምሕርት ቤቶች ግንባታ አካል በሰሜን ወሎ ዞን መርሳ ከተማ የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ።

ወልድያ: ነሐሤ 05/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የትምሕርት ሚኒስትሩ ኘሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ የትምሕርት ጥራትን ለማሻሻልና የትምሕርት ተቋማትን ደረጃ የማሳደግ ሥራ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ በትኩረት እየሠራ ነው ብለዋል። ለዚህም በጦርነቱ ለተጎዱ አካባቢዎች ቅድሚያ በመስጠት በዛሬው...