ʺ የተባበሩ ክንዶች ያስከብራሉ፣ አንድ የኾኑ ጀግኖች ድል ይቀዳጃሉ”

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 19/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ቀጫጭን ድሮች ተባብረው አንበሳ ያስራሉ፣ ትንንሽ ጡቦች በአንድነት ያማረ ቤተመንግሥት ይገነባሉ፣ የተደጋገፉ ማዕበሉን ያልፋሉ፣ ወንዙን ይሻገራሉ። ከአንድነት ድል አለ፣ ከአንድነት ተስፋ አለ፣ ከአንድነት መከበር አለ፣ ከአንድነት መሻገር...

ለአሸባሪው ህወሃት የጦር መሳሪያ ጭኖ የኢትዮጵያ የአየር ክልል ጥሶ የገባ አውሮፕላን በአየር ኃይል መመታቱ...

ባሕር ዳር፡ ነሐሴ 18/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያን መዳከም የሚፈልጉና ለዚሁም ለዘመናት የሚንቀሳቀሱ ህወሃትን በመደገፍ ላይ የሚገኙ ታሪካዊ ጠላቶች ንብረት እንደሆነ የሚታመን አውሮፕላን ለሽብር ቡድኑ የጦር መሳሪያ ጭኖ በሱዳን አልፎ የኢትዮጵያን አየር ክልል ጥሶ ሲገባ...

የመከላከያ ሠራዊትን ወቅታዊ ሁኔታ፣ ባልተረጋገጡ፣ ባልተገቡ መረጃዎችና አሉባልታዎች የመዘገብ ወይም የማራገብ አሉታዊ ሙከራዎች...

ነሐሴ 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ)የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር የመከላከያ ሠራዊትን ወቅታዊ ሁኔታ፣ ባልተረጋገጡ፣ ባልተገቡ መረጃዎችና አሉባልታዎች የመዘገብ ወይም የማራገብ አሉታዊ ሙከራዎች በአስቸኳይ እንዲቆሙ አሳስቧል። ሚኒስቴሩ በጉዳዩ ዙሪያ የሰጠው መግለጫ ቀጥሎ ቀርቧል:- የሕዝባችን ድጋፍ እና ተሳትፎ...

❝ላልይበላን የቱሪዝም ማዕከል እና የዓለም ሕዝብ መዳረሻ ለማድረግ እንሰራለን❞ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ...

ነሐሴ 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአሸንድዬ በዓል በላልይበላ ከተማ "አሸንድዬ የማንነታችን እና የአንድነታችን መስተጋብር ነው" በሚል መሪ መልዕክት በድምቀት ተከብሯል። ላልይበላ አኹንም ድረስ ዓለም የሚደመምበት እና ኢትዮጵያ ይበልጥ የምትታወቅበት ውብ የኪነ ጥበብ ማእከል ነው ያሉት...

የማንነት መገለጫ የኾኑ በዓላትን ለዓለም ማስተዋወቅ እንደሚገባ ርእሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) ተናገሩ፡፡

ነሐሤ 17/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የአሸንድዬ በዓል በላልይበላ ከተማ አስተዳደር እየተከበረ ነው፡፡ በክብረ በዓሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ደመቀ መኮንን፣ ርእሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) ጨምሮ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡ በበዓሉ...