ባሕላዊ የእርቅ ሥርዓቶች ማኅበራዊ መስተጋብሮችን ሲያሳልጡ የኖሩ እሴቶች ናቸው።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የባሕል ፍርድ ቤቶች እውቅና መስጫ እና የሥራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብርን አካሂዷል። በመርሐ ግብሩ ላይ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደን ጨምሮ የፌዴራል እና የክልሉ ከፍተኛ መሪዎች፣...

ሕዝብን ለመካስ እና ለማገልገል የሰላም አማራጭን ተቀብለናል።

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 21/2018ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ወሎ ዞን አንጎት ወረዳ በጫካ የነበሩ ታጣቂዎች የሰላም አማራጭን ተቀብለዋል። የሰላም አማራጭ የተቀበሉትን ታጣቂዎች የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች እና የሀገር መከላከያ ሠራዊት መሪዎች አቀባበል አድርገውላቸዋል። ታጣቂዎቹ የአማራን ሕዝብ ጥያቄ እናስመልሳለን በሚል...

‎እምቦጭ አሁንም የጣና ሐይቅ ሥጋት

‎ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎የእምቦጭ አረም በፍጥነት የመስፋፋት ባሕሪ ያለው ማንኛውንም የውኃማ አካል የሚያጠቃ አረም ነው፡፡ አረሙ አጭር ጊዜ ራሱን የማስፋፋት አቅም ያለው እና ተለዋዋጭ የአየር ሁኔታን የሚቋቋም በመኾኑ በውኃ አካላት ላይ...

4 ነጥብ 56 ቢሊዮን ብር ካፒታል ላስመዘገቡ ባለሀብቶች የኢንቨስትመንት ቦታ መስጠቱን የደቡብ ጎንደር ዞን...

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 21/2018ዓ.ም (አሚኮ) ማሪሁን አስማማው በነፋስ መውጫ ከተማ የምግብ ዘይት ለማምረት 4ሺህ ካሬ ሜትር ቦታ ተቀብሏል፤ አሁን ላይ የግንባታ ቁሳቁስ በማቅረብ ላይ መኾኑን ተናግሯል። በቅርቡም ግንባታ እንደሚጀምር ገልጿል፡፡ የዘይት መጭመቂያው ለ150 ሰዎች የሥራ...

“ባሕላዊ ፍርድ ቤቶች ሁለቱም ተከራካሪዎች ወደው እና ፈቅደው የሚሄዱባቸው አማራጭ ሥርዓቶች ናቸው” አቶ ዓለምአንተ...

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 21/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የባሕል ፍርድ ቤቶች እውቅና መስጫ እና የሥራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር አካሄዷል። በመርሐ ግብሩ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደን ጨምሮ የፌደራል እና የክልሉ ከፍተኛ መሪዎች፣ የሃይማኖት...