“ወልቃይት ጠገዴ የጎበዙን ሀገር ያሳደገኝ እኔ የማውቀው ልናገር”

ሁመራ: መስከረም 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሚያውቁትን ጠይቋቸው እውነቱን ይነግሯችኋል፣ የተወለዱበትን ጠይቋቸው ያስረዷችኋል፣ የኖሩበትን ጠይቋቸው ታሪክ ይገልጡላችኋል። ብዙዎች እውነታቸው ሰሚ ስላጣች ስለ እውነት ሞተዋል፣ ብዙዎች ማንነታቸው ስለተደፈረች ስለማንነት በዱር በገደል ተሰቃይተዋል፣ ብዙዎች ታሪካቸው ስለ ተነካች...

አሸባሪው ሕወሃት ዓለም አቀፉን ማህበረሰብ የሚያሳስትበትን የመረጃ ጦርነት በተሟላ የመረጃ ትንተና ማክሸፍ ይገባል።

ባሕር ዳር፡ መስከረም ዐ4/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ አሸባሪው ሕወሃት ዓለም አቀፉን ማህበረሰብ የሚያሳስትበትን የመረጃ ጦርነት በተሟላ የመረጃ ትንተና ማክሸፍ እንዳለባት በሞስኮ የአሜሪካ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ ተመራማሪ ማቲው ኢህሬት ገልጸዋል፡፡ አሸባሪው ሕወሃት በሰሜን ዕዝ የመከላከያ ሰራዊት...

“ተቆርቋሪ ትግራዊያን እልህ አሰጨራሽ ትግል አድረገዉ ሕዝባቸዉን ከአሸባሪው ሕወሃት ነጻ ማዉጣት...

አዲስ አበባ፡ መስከረም 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው ሕወሃት በትግራይ ሕዝብ ላይ የጫነው የመከራ ቀንበር የሚያሳስባቸው ትግራዊያን እልህ አሰጨራሽ ትግል አድረገዉ ሕዝባቸዉን ነጻ ማዉጣት ይገባቸዋል ሲሉ የፖለቲካል ኢኮኖሚ ተንታኙ ሸዋፈራዉ...

“ወታደር መሆን ከራስ በፊት ለሕዝብ ጥቅም እና ለሀገር ክብር መቆም ነው” መቶ አለቃ እውነቱ...

ወልድያ፡ መስከረም 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ብዙዎች ለሀገራቸው ካላቸው ጥልቅ ፍቅር የተነሳ በእናታቸው ይመስሏታል። እልፎች ለክብሯ ዘብ አድረዋል፤ ለሉዓላዊነቷ በዱር በገደል ተዋድቀዋል። ዘመናትን ባስቆጠረው የኢትዮጵያ የነጻነት ታሪክ ውስጥ ዘመን አይሽሬ ታሪክ የጻፉ የሀገር ባለውለታ ወታደሮች...

“የወልቃይት ትንታጎች፣ የበረሃ መብረቆች”

ሁመራ: መስከረም 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የገፏቸው ወድቀዋል፣ የገጠሟቸው ተሸንፈዋል፣ የተኮሱባቸው ተቀድመዋል። በረሃው አይበግራቸውም፣ ውኃ ጥሙ አያስቆማቸውም፣ ረሃብ አያሰናክላቸውም። ጥሙን ረስተው፣ ረሃቡን ትተው ለተከበረች ሀገራቸው፣ ለተወደደች ሠንደቃቸው፣ ለድርድር ለማትቀርብ ማንነታቸው ሲሉ መዋያቸውን በዱር፣ ማደሪያቸውን...