❝አንበሳውን አስቆጡት፣ የተዳፈነው እሳት አያያዙት❞

ጥቅምት 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጥቃት የማይወደውን፣ ጥቃትም የማያውቀውን አንበሳ አስቆጥተውታል፣ ረመጥ አፍኖ የተዳፈነውን እሳት አያያዘውታል፣ ነብሩን ነካክተውታል፡፡ አንበሳው ከተቆጣ፣ እሳቱ ነዲዱን ካወጣ በኋላ የሚያስቆመው የለም፡፡ አትንኩኝ ትላቸዋለች ይነኳታል፣ አትድረሱብኝ ትላለች ይደርሱባታል፣ በክብሬ አትምጡብኝ ትላቸዋለች...

የውጭ ጣልቃ ገብነትንና የአሸባሪውን ወያኔ ወረራ የሚቃወም ሕዝባዊ ሰልፍ በባሕር ዳር እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሕዝባዊ ሰልፉ “ለኢትዮጵያ እቆማለሁ ድምጼን አሰማለሁ” በሚል መሪ መልእክት ነው እየተካሄደ የሚገኘው። የባሕር ዳር ከተማ ነዋሪዎች በነቂስ ወጥተው የውጭ ጣልቃ ገብነትንና የአሸባሪው ወያኔን ተደጋጋሚ ወረራ በሚቃወሙ መልእክቶች ድምፃቸውን እያሰሙ...

❝ጥበብን ተከተሏት፣ በዙፋኗ ዘውዷን ጭነው ነገሡባት❞

ጥቅምት 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አንዳንድ ሰዎች አሉ ለጥበብ የኖሩ፣ በጥበብ ያደሩ፣ በጥበብ ፍቅር የታሰሩ፡፡ አንዳንድ ሰዎች አሉ በመልካሙ ጎዳና የሚሮጡ፣ አንዳንድ ሰዎች አሉ ከማያረጅ ዙፋን ላይ የማይወልቅ ዘውድ ጭነው የሚቀመጡ፣ አንዳንድ ሰዎች አሉ ጥበብ...

“ያልተገባ የውጭ ጣልቃ ገብነትን በመቃወም በአዲስ አበባ ከተማ የተካሄደው ሕዝባዊ ሰልፍ በሰላም ተጠናቅቋል” የከተማ...

አዲስ አበባ:ጥቅምት 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ያልተገባ የውጭ ጣልቃ ገብነትን በመቃወም በአዲስ አበባ ከተማ የተካሄደው ሕዝባዊ ሰልፍ በሰላም መጠናቀቁን የከተማ አሥተዳደሩ ከንቲባ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ። የከተማ አሥተዳደሩ ሕዝባዊ ሰልፉን በተመለከተ የሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ እንደሚከተለው ቀርቧል፦ በሚሊዮኖች የሚቆጠር...

የውጭ ጣልቃ ገብነትን የሚቃወም እና የኢትዮጵያን እውነት የሚደግፍ ሰልፍ በአማራ ክልል የፊታችን እሑድ ይካሔዳል

ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጣልቃ ገብነትን የሚቃወም እና የኢትዮጵያን እውነት የሚደግፍ ሰልፍ ጥቅምት 13/2015 ዓ.ም ሊካሄድ መኾኑን የአማራ ክልል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኀላፊ አቶ ግዛቸው ሙሉነህ ገልጸዋል። አቶ ግዛቸው የውጭ ተላላኪዎች...