“ለኢትዮጵያ ክብርና ሉዓላዊነት በጀግንነት ለተዋደቁ የሰራዊት አባላት ቋሚ መታሰቢያ ሊኖር ይገባል” ብርጋዴር ጀነራል ካሳዬ...
ጥቅምት 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ለኢትዮጵያ ክብርና ሉዓላዊነት በጀግንነት ለተዋደቁ የሰራዊት አባላት ቋሚ መታሰቢያ ሊኖር እንደሚገባ የቀድሞ የሀገር መከላከያ ሰራዊት ከፍተኛ የጦር መኮንን ብርጋዴር ጀነራል ካሳዬ ጨመዳ ገለጹ።
የሀገር መከላከያ ሰራዊት ቀንን በማስመልከት በመከላከያ ጠቅላይ መምሪያ...
“የሀገር መከላከያ ሰራዊት ዋንኛ ተልዕኮ አሸባሪው ወያኔ ሰብዓዊ ጋሻ ያደረጋቸውን ንጹሐን ዜጎች ነጻ ማውጣት...
ጥቅምት 15/ 2015 ዓ.ም (አሚኮ) “የሀገር መከላከያ ሰራዊት ዋንኛ ተልዕኮ የሽብር ቡድኑን ወታደራዊ አቅም ማዳከምና ቡድኑ ሰብዓዊ ጋሻ ያደረጋቸውን ንጹሐን ዜጎች ነጻ ማውጣት ነው” ሲል የወቅታዊ ሁኔታ መረጃ ማጣሪያ አስታወቀ።
የሽብር ቡድኑ “ንጹሐን ዜጎች ጉዳት...
❝ስለ ኢትዮጵያ ሞትን ንቀዋል፣ ድካሙን ረስተዋል❞
ባሕር ዳር: ጥቅምት 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሀገር ይጌጣል፣ በሀገር ደስታ ይታያል፣ በሀገር ይከበራል፣ በሀገር ይኮራል። ሀገር የሌላቸው በበዓዳን ሀገር ተንከራትተዋል፣ ሀገር የሌላቸው በወገን ፊት ማጌጥን፣ በዘመድ ፊት መደሰትን ናፍቀዋል፣ ሀገር የሌላቸው መዳረሻ አጥተው ተንከራትተዋል።...
16ኛው የኢትዮ-ጅቡቲ የሚኒስትሮች የጋራ ኮሚሽን ስብሰባ በአዲስ አበባ መካሔድ ጀመረ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ጉዳዮች ጀነራል ዳይሬክተር አምባሳደር ፍስሀ ሻወል በመክፈቻው ላይ ባደረጉት ንግግር ኢትዮጵያና ጅቡቲ ያላቸውን ጠንካራ ግንኙነት አንስተዋል። የጋራ ስብሰባውም በስትራቴጂክ ጉዳዮች ላይ ትኩረት አድርጎ እንደሚወያይ...
የመጀመሪያውን ዙር የሕግ ማስከበር ዘመቻ የሚዳስስ “የእሳት ቀለበት” የተሰኘ መጽሐፍ ዛሬ ይመረቃል።
ጥቅምት 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በመከላከያ ሚኒስቴር ጥናትና ምርምር ማዕከል የወታደራዊ ንድፈ ሐሳብ ጥናት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር እና የመጽሐፉ ዝግጅት ኮሚቴ ዋና አሥተባባሪ ኮሎኔል ሙላት ደሳለኝ ለኢፕድ እንደገለጹት፤ የመከላከያ ሠራዊት ቀንን በማስመልከት “የእሳት ቀለበት” በሚል የተዘጋጀው...








