የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለልደት በዓል ወደ ላሊበላ የሚያደርገውን የበረራ ቁጥር አሳደገ።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል እና የቅዱስ ወንጉሥ ላሊበላ የልደት በዓልን ለማክበር በርካቶች ወደ ላሊበላ ይጓዛሉ፡፡ በተለይም የቤዛ ኲሉ ልዩ ሥነ ሥርዓትን ለመታደም በዚህ ዓመት በርካታ ቱሪስቶች ወደ ላሊበላ...

የኀይል መቆራረጥ በመቀረፉ የደብረ ታቦር የኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ዘርፍ መሻሻል እያሳየ ነው።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን ደብረታቦር ከተማ 230 ኪሎ ቮልት አቅም ያለው የኤሌክትሪክ ሳብስቴሽን ግንባታ ተጠናቅቆ ወደ ሥራ መግባቱን ተከትሎ የከተማዋ ኢንዱስትሪ እና ኢንቨስትመንት ዘርፍ ከፍተኛ መሻሻል እያሳየ መኾኑ ተገልጿል። በደቡብ...

የጤና መድኅን አገልግሎትን ማስፋት ሕይዎትን መታደግ ነው።

ደብረ ታቦር: ታኅሣሥ 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የማኅበረሰብ አቀፍ ጤና መድኅን አገልግሎት ሕይዎትን እየታደገ መኾኑን አሚኮ ያነጋገራቸው የደብረ ታቦር ከተማ ነዋሪዎች ተናግረዋል። ሀሳባቸውን ያጋሩን የከተማው ነዋሪ ገሰሰ አዲስ የጤና መድኅን አገልግሎት ተጠቃሚ ባልነበሩበት ወቅት ለሕክምና ከፍተኛ...

ያለ አግባብ የተመዘበረ ሃብትን በማስመለስ ረገድ በትኩረት መሥራቱን ፍትሕ ቢሮ አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ የ2018 በጀት ዓመት የስድስት ወራት የሥራ አፈጻጸሙን ከዞን መምሪያዎች ጋር ገምግሟል። የቢሮው ኀላፊ ብርሃኑ ጎሽም በክልሉ የ25 ዓመት አሻጋሪ የእድገት እና ዘላቂ ልማት ፍኖተ ካርታ...

ሕዝባችንን ለችግር የዳረገውን የጸጥታ ችግር በሰላም ለመፍታት መንግሥት እየሠራ ነው።

ደሴ: ታኅሣሥ 22/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ወሎ ዞን የሥራ ኀላፊዎች እና የመከላከያ ሠራዊት አባላት ከአምባሰል ወረዳ ሕዝብ ጋር በወቅታዊ የሰላም እና የጸጥታ ጉዳይ በውጫሌ ከተማ ውይይት አካሂደዋል። በውይይቱ የተገኙት የደቡብ ወሎ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ አሊ...