ʺየተዋበው ንጉሥ፣ በተዋበው ዙፋን”
ባሕር ዳር: ጥቅምት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጀግና የጦር መሪ ወለዳቸው፣ ጀግናው በእቅፉ ውስጥ አሳደጋቸው፣ የጀግንነት ሥራ አሳያቸው፣ ከጀጎኖች ጎራ ከጀግኖች ጋራ አሳደጋቸው፣ የሀገር ፍቅር አስተማራቸው፣ ለክብርና ለሠንደቅ መሞትን ቀረጸላቸው፡፡ ሀገር ከሕይወት ትበልጣለች፣ ሠንደቅ ከደምና...
“ጥቅምት 24 በሰሜን እዝ ላይ የተፈጸመው ጥቃት ጠንካራ መከላከያ ሠራዊት ለመገንባት ምክንያት ኾኗል” የሀገር...
አዲስ አበባ፡ ጥቅምት 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የጥቅምት 24 ጥቃትን ሁለተኛ ዓመት መታሰቢያ አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል።
ጥቅምት ሃያ አራት አሸባሪው እና ጡት ነካሹ ወያኔ ሀገር የማፍረስ ተግባሩን ለመፈጸም በጀግናው ሀገር መከላከያ ሠራዊት ሰሜን...
ድርድሩን እንደማይቃወም አብን አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ጥቅምት 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የሀገራዊ ወቅታዊ ሁኔታን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል።
በአፍሪካ ህብረት አስተባባሪነት በደቡብ አፍሪካ እየተካሄደ የሚገኘውን ድርድር እንደማይቃወም አብን አስታውቋል። ይሁን እንጂ የአሸባሪውን ቡድን ትጥቅ ያስፈታና የቡድኑን ድርጅታዊ...
“አፍሪካ ወደ ብልጽግና የምታደርገው ጉዞ አይቀሬ ነው” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ
ባሕር ዳር፡ ጥቅምት 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) አፍሪካ ወደ ብልጽግና የምታደርገው ጉዞ አይቀሬ መሆኑን ገለልጸዋል።
በአዲስ አበባ ሲካሄድ የቆየው የአፍሪካ ወጣቶች ጉባኤ ማጠቃለያ መርሐ-ግብር ላይ ንግግር ያደረጉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፤ አፍሪካ ወደ...
“የአሸባሪው ወያኔ ግፍ በጠለምት ነዋሪዎች ላይ …
ደባርቅ: ጥቅምት 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አሸባሪው ወያኔ ከ1983 ዓ.ም ጀምሮ በ27 ዓመታት የሥልጣን ዘመኑ በአማራ ሕዝብ ላይ የፈጸመው በደል አልበቃ ብሎት ከጥቅምት 24/2013 ዓ.ም ጀምሮ በአማራ ሕዝብ ላይ ከፍተኛ ሰብዓዊና ቁሳዊ ጉዳት አድርሷል። ቡድኑ...








