የሀገር ባለውለታ ጀግኖችን ለትውልድ ማስተማርያነት መጠቀም እንደሚገባ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ።

አዲስ አበባ፡ ሕዳር 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገር ባለውለታ ጀግኖችን መዘከርና ጀብዳቸውን አውቆ ለትውልድ ማስተማርያነት መጠቀም እንደሚገባ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ተናግረዋል። የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በልደታ ክፍለ ከተማ የተገነባውን የሌተናል ኮሎኔል...

ʺየኢትዮጵያን ነገር ታሪክ ስትቀምሩ፣ የእምዬን መነሻ አንኮበርን ጥሩ”

ባሕር ዳር: ሕዳር 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አንዳንድ ሥፍራዎች አሉ ነገሥታቱ የሚመርጧቸው፣ አንዳንድ ቦታዎች አሉ ቤተ መንግሥት የሚታነጽባቸው፣ አንዳንድ አካባቢዎች አሉ ታሪክ ከፍ አድርጎ የመዘገባቸው፣ ትውልድ ሁሉ የሚጠራቸው፣ በልቡ ላይ ጽፎ የሚያኖራቸው፣ አንዳንድ ሥፍራዎች አሉ...

“የኢትዮጵያ ፈተናዎች ምንጫቸው የውጭ ኃይሎች ጣልቃገብነት፤ የድል ምስጢሮቿ የሕዝቦቿ የውስጥ አንድነት ናቸው”

እንጅባራ: ሕዳር 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በዘመን ሽግግሮች ሁሉ ዘመን አመጣሽ ፈተና እና መከራ እጅጉን ሲፈትኗት አልፈዋል። ነገር ግን ለፈተናዎቿ ሸብረክ፤ ለመከራዎቿ በርከክ ያለችበት ወቅት በታሪክ አጋጣሚዎች ሁሉ እምብዛም አልተስተዋሉም። እንደ ፈተናዎቿ ብዛት፤ እንደ...

“አሁን ላይ በጠንካራ ሥራ ያመጣነውን ሰላም አጠናክረን በመቀጠል የሕዝባችንን ዘላቂ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በትጋት መሥራት...

ጎንደር: ሕዳር 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶር) እና ምክትል ርእሰ መስተዳድር ጌታቸው ጀምበር (ዶ/ር)ን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ መሪዎች በተገኙበት ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ ያለመ የምክክር መድረክ በጎንደር ከተማ እየተካሄደ ነው። የአማራ...

በሰሜን ጎንደር ዞን በጦርነት ከወደሙት 207 ትምህርት ቤቶች ውስጥ ማስተማር የጀመሩት16ቱ ብቻ መኾናቸው ተገለጸ።

ደባርቅ፡ ሕዳር 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎንደር ዞን በሚገኙ አምስት ወረዳዎች ውስጥ በጦርነት ከወደሙት 207 ትምህርት ቤቶች ውስጥ ማስተማር የጀመሩት 16 ትምህርት ቤቶች ብቻ መኾናቸው ተገልጿል። ወረራ በተፈጸመባቸው የዞኑ አምስት ወረዳዎች ውስጥ የሚገኙ ሁሉም...