“ሦስት አዳሪ ትምህርት ቤቶችን ለመገንባት የሚያስችል ዝግጅት ተጠናቋል” ትምህርት ቢሮ
ባሕር ዳር: ሕዳር 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤ የክልሉን ትምህርት ቢሮ የ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት...
“የአማራ ሕዝብ ለሰላም ያለውን ቁርጠኝነት በተደጋጋሚ አሳይቷል” አፈ ጉባዔ ፋንቱ ተስፋዬ
ባሕር ዳር: ሕዳር 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ጉባኤ ተጀምሯል፡፡ በምክር ቤቱ መደበኛ ጉባዔ ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የምክር ቤቱ ዋና አፈ...
ʺቢያወጣልኝ ብሎ የፍቅሩን ትኩሳት፣ የጋፋትን አፈር አቀለጠው በእሳት”
ባሕር ዳር: ሕዳር 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ቴዎድሮስ ኾይ የሀገር ፍቅሩ እስከ ምን ድረስ ነው? ቴዎድሮስ ኾይ የጽናት ጥጉ እስከ የት ነው? ቴዎድሮስ ኾይ የክብር መገለጫው ምንድን ነው? ቴዎድሮስ ኾይ ለክብር መሞት፣ ለሀገር ፍቅር ጠጅ...
የሌማት ትሩፋት በሁሉም የክልሉ አካባቢዎች ተደራሽ እንደሚሆን የአማራ ክልል መንግሥት አስታወቀ።
እንጅባራ: ሕዳር 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክርቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ፣ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳደር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) እና ሌሎች ከፍተኛ የፌዴራልና የክልል የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት የሌማት ትሩፋት የማስጀመሪያ መርኃ ግብር...
ʺየንጉሥ ሚካኤል አሻራ፣ የረቀቀው ሙሽራ”
ባሕር ዳር: ሕዳር 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ብልሆች በብልሃት ይኖራሉ፣ ጠቢባን በጥበብ ይሠራሉ፣ ለጥበብ ይኖራሉ፣ ጀግኖች በጀግንነት ይከበራሉ፣ በጀግንነት ያስከብራሉ፣ ሩቅ አሳቢዎች ዛሬ ላይ ኾነው ነገን ያበጃሉ፣ ትውልድን ያስባሉ፣ መልካም ለመልካም ሥራ ይታትራሉ፡፡ በምድር የረቀቀውን፣...








