የሰላም ስምምነቱን መሠረት ያደረገ የሽግግር ፍትሕ እንደሚፈጸም ተገለጸ።
ባሕር ዳር፤ ታኅሣሥ 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሰላም ንግግሩ በተደረሰው ስምምነት መሠረት ተዓማኒ የሆነና ግልጽነት ያለው የሽግግር ፍትሕ የሚፈፀም መሆኑን የፍትሕ ሚኒስቴር ገልጿል።
ኢፕድ እንደዘገበው፤ በሰላም ስምምነቱ በተደረሰው ስምምነት መሠረት ተዓማኒ የሆነና ግልጽነት ያለው የሽግግር ፍትሕ...
የሴቶች ጥቃትን ለመከላከል የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሕጎችን በማሻሻል በወንጀለኞች ላይ እርምጃውን ማጠናከር እንዳለበት...
ደሴ፡ ታህሳስ 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በዓለም ለ31ኛ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ17ኛ ጊዜ " ሴቶችን አከብራለሁ ፤ ጥቃታቸውንም እከላከላለሁ" በሚል መሪ መልእክት "የነጭ ሪቫን ቀን" ማጠቃለያ በደሴ ከተማ ተካሂዷል።
ፕላን ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ ከደሴ ከተማ አስተዳደር ሴቶች ህፃናትና...
የተሻሻሉ የጥራጥሬ ሰብልን በማዕከላዊና በሰሜን ጎንደር ዞኖች ለአርሶ አደሮች ምርጥ ዘር በማቅረብ ምርትን ለማሳደግ...
ጎንደር፡ ሕዳር 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምርምር ማዕከሉ በሽታን የሚቋቋሙ ፣ ከአካባቢ አየር ንብረት ጋር ተስማሚ የኾኑና ከፍተኛ ምርት የሚሰጡ የሽንብራ፣ የምስርና፣ የባቄላ ሰብልን
ከ68 ሄክታር በላይ መሬት አርሶ አደሮች እንዲያለሙ እየሠራ መኾኑን የጎንደር ግብርና ምርምር...
የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ የግብርና ሜካናይዜሽንን ሊያሳድጉ የሚችሉ የተለያዩ ዘመናዊ ማሽነሪዎችን ተረከበ።
ባሕር ዳር: ሕዳር 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ በክልሉ የግብርና ዘርፉን ለማዘመን የሚረዱ ለተለያዩ የግብርና ሥራዎች የሚውሉ ማሽነሪዎችን ነው ከአምባሰል የንግድ ሥራዎች ኀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር የተረከበው።ማሽነሪዎቹ 298 ሚሊዮን ብር ወጭ የተደረገባቸው...
ሙስናን መታገል ከአስተሳሰብ ይጀምራል” ምክትል ኮሚሽነር ማሩ ቸኮል
ባሕር ዳር: ሕዳር 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሌብነት እና ብልሹ አሠራር መሰረታዊ ፈተናዎች የሆኑባት ኢትዮጵያ መጻዒ እጣ ፋንታዋ አጣብቂኝ ውስጥ የወደቀ ይመስላል፡፡ በአቋራጭ መጠቀም፣ ሰርቆ መሰብሰብ እና ከድሆች ጉሮሮ መመንተፍ በየትኛውም ደረጃ የሚስተዋል የአሠራር ባህል...








