የኢትዮ ሱዳን አጎራባች አካባቢዎች የጸጥታ መዋቅር አካላትና ሕዝባዊ ውይይት ተካሄደ።
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 23/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያና በሱዳን በኩል በሚፈጠሩ የፀጥታ ችግሮች፣ የእንስሳት ስርቆትና ሕገወጥ የሰው ዝውውርን ለማስቆም የሕዝብ ለሕዝብ ውይይት ተካሂዷል።
በውይይቱ የሱዳን የአንኩራና የከርቸዲ የጸጥታ መዋቅር፣ የቀበሌ አሥተዳደሮች፣ የመከላከያ መሪዎች፣ የቋራ ወረዳ የብልፅግና...
” የፋሲል ጥበባት፣ የባሕረ ጥምቀቱ ምስጢራት”
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ለታላቅ ነገር የታጩት ከእረኝነት ተጠርተው በዙፋን ላይ ይቀመጣሉ፣ አይሸነፍም የተባለውን በፈጣሪያቸው መሪነት ያሸንፋሉ፣ ድልንም ይቀዳጃሉ፣ ያልሰመረውን ዘመን ያሰምራሉ፣ ለታላቅ ነገር የተመረጡት ከትቢያ ተነስተው የወርቁን ካባ ይደርባሉ፣ በአልማዝ ያጌጠውን...
በአንዳንድ የአገሪቱ አከባቢዎች ሰሞኑን የሚስተዋለው ቅዝቃዜ እስከ ጥር መጨረሻ ሊቀጥል እንደሚችል ተጠቆመ
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአንዳንድ ከፍተኛ የአገሪቱ ሥፍራዎች የሚስተዋለው ቅዝቃዜ እስከ ጥር መጨረሻ ሊቀጥል እንደሚችል የኢትዮጵያ ሜቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ገለጸ።
የኢንስቲትዩቱ የትንበያና ቅድመ ማስጠንቀቂያ የምርምር ክፍል ዴስክ ኃላፊ ሙሉዓለም አበራ ለኢዜአ እንደገለጹት፤ ሰሞኑን በተለያዩ...
የሌብነት ወንጀልን ለሚጠቁሙ ሰዎች ሕጉ ምን ዓይነት ከለላ ይሰጣል?
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 22/2015 ዓ.ም (አሚኮ) መንግሥት ሌብነትንና ብልሹ አሠራርን ለመዋጋት "ሙስናን መከላከል በተግባር" በሚል መሪ መልእክት ሀገራዊ ትኩረት ሰጥቶ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል። በዚህ ሌብነትን ለመዋጋት በሚደረገው ጥረት ውስጥ የኅብረተሰቡ ሚና የጎላ ነው።
ይኹን እንጂ አንድ...
የጥምቀቱ አድማቂዎች!
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 21/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስ እና የባሕል ድርጅት (ዩኔስኮ) ካስመዘገበቻቸው የማይዳሰሱ ቅርሶች ውስጥ የጥምቀት በዓል አንዱ ነው። በዓሉ በድምቀት ከሚከበርባቸው ከተሞች መካከል ደግሞ ጎንደር አንዷ ናት።
በዓሉ በድምቀት እንዲከበር...








