በዴንማርክ የነበሩ ጥንታዊ የግእዝ መድብሎች ወደ ኢትዮጵያ መመለሳቸውን የኢትዮጵያ ቅርስ ባለሥልጣን አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በ1950ዎቹ እና በ1960ዎቹ ኢትዮጵያ ውስጥ ይኖሩ ከነበሩ ስዊዲናዊያን ቤተሰቦች ሁለት ታሪካዊ እና ሃይማኖታዊ የብራና የጽሑፍ ቅርሶች በዛሬው ዕለት ወደ ሀገር መመለሳቸውን የኢትዮጵያ ቅርስ ባለሥልጣን አስታወቀ። በ1950ዎቹ ኢትዮጵያ ውስጥ በተለያዩ...

የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን ያለምንም የፀጥታ ስጋት ለማክበር የሚያስችል የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች መከናዎናቸውን ከተማ...

ላልይበላ: ታኅሣሥ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአዳም የእዳ ደብዳቤ የተቀደደበት የክርስቶስ ኢየሱስ መወለድ እና የኢትዮጵያዊያን መናኒያን እና መንፈሳዊያን አድካሚ ጉዞ ያከተመበት የቅዱስ ላል ይበላ ልደት በደብረ ሮሃ በየዓመቱ በልዩ ድምቀት ይከበራል፡፡ እረኞች እያጨበጨቡ፤ መላእክት እያሸበሸቡ...

በአማራ ክልል በድምቀት ለሚከበሩ ሃይማኖታዊ በዓላት በቂ የጸጥታ ስምሪት ማከናወኑን የክልሉ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ...

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል በድምቀት ለሚከበሩ የልደት እና የጥምቀት በዓላት በቂ የጸጥታ ስምሪት መደረጉን የክልሉ መንግሥት ሰላምና ጸጥታ ቢሮ አስታውቋል። የአማራ ክልል ሠላምና ጸጥታ ቢሮ ኃላፊ አቶ ደሳለኝ ጣሰው ለኢቢሲ እንደገለጹት፤...

“የቅዱስ ላል ይበላን እና አካባቢውን ዓለም አቀፍ ቅርሶች ለዓለም በድጋሚ የምናስተዋውቅበት ጊዜ አሁን ነው”...

ወልድያ፡ ታኅሣሥ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) አስጎብኝ ማኅበራት ወደ ላል ይበላ የሚመጡ ቱሪስቶች እና እንግዶች ተገቢውን መረጃ አግኝተው እና አካባቢውን ተዋውቀው እንዲመለሱ ለማድረግ መዘጋጀታቸውን በተለይም ለአሚኮ ተናግረዋል፡፡ የቅዱስ ላል ይበላ እና አካባቢው ቱሪስት አስጎብኝ ማኅበር አባል...

“በጣና ዳርቻ የማልማት ፍላጎታችን የሐይቁን ዘላቂ ጤና የማይጎዳ መኾን አለበት” አያሌው ወንዴ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጣና በዙሪያው ለሚገኙ ትላልቅ እና ትናንሽ ከተማዎች ዘርፈ ብዙ ጥቅሞችን ይሰጣል። 400 ኪሎ ሜትር በሚረዝመው በሐይቁ ዳርቻ የተጠመጠመው የገጠሩ ነዋሪም የኑሮው መሰረት ከሐይቁ ጋር በጥብቅ የተቆራኘ ነው። የሀገሬው...