ባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ ጥርን በባሕርዳር ለሚያሳልፉ እና ማሳለፍ ለሚፈልጉ ጎብኝዎች የጉብኝት ጊዜውን የሚያግዝ መተግበሪያ ይፋ...
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ ይፋ ያደረገው መተግበሪያ የት የት መሄድ እና ምን አይነት ቦታዎችንና አካባቢዎችን መጎብኘት እንዳለብዎ የሚያግዝ መኾኑ ተገልጿል።
የመተግበሪያው ሊንክ 👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.gdtc.map.app
ከዩኒቨርሲቲው ማኅበራዊ ትስስር ገጽ የተገኘው መረጃ እንደሚያሳየው፤ ጎብኝዎች መተግበሪያውን...
“አሸንፈን ሠላምን፣ አንድነትንና ልዕልናን ማምጣት እንድንችል ኢትዮጵያ አፋርን መሆን አለባት” ሙዐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል...
ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በአፋር ክልል በሠመራ ከተማ ያዘጋጀው 13ኛው "ስለ ኢትዮጵያ" የፓናል ውይይት ተካሂዷል።
በመድረኩ ላይ የመወያያ ጽሁፍ ያቀረቡት ሙአዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት "ኢትዮጵያ አፋር ትሁን" ሲሉ ሃሳባቸውን...
የቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተርሚናል 1 የማሻሻያ ግንባታው ተጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ ።
ባሕር ዳር፣ ታኅሣሥ 26/2015 (አሚኮ) የቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ የሀገር ውስጥ በረራ የመንገደኞች ማስተናገጃ ተርሚናል ሲካሄድለት የነበረው የማሻሻያ ግንባታ ተጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት ሆነ።
የመንገደኞች ማስተናገጃ ተርሚናል አንድ በግንባታ ላይ በነበረበት ወቅት የሀገር ውስጥ መንገዶች...
በዴንማርክ የነበሩ ጥንታዊ የግእዝ መድብሎች ወደ ኢትዮጵያ መመለሳቸውን የኢትዮጵያ ቅርስ ባለሥልጣን አስታወቀ።
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በ1950ዎቹ እና በ1960ዎቹ ኢትዮጵያ ውስጥ ይኖሩ ከነበሩ ስዊዲናዊያን ቤተሰቦች ሁለት ታሪካዊ እና ሃይማኖታዊ የብራና የጽሑፍ ቅርሶች በዛሬው ዕለት ወደ ሀገር መመለሳቸውን የኢትዮጵያ ቅርስ ባለሥልጣን አስታወቀ።
በ1950ዎቹ ኢትዮጵያ ውስጥ በተለያዩ...
የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን ያለምንም የፀጥታ ስጋት ለማክበር የሚያስችል የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች መከናዎናቸውን ከተማ...
ላልይበላ: ታኅሣሥ 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአዳም የእዳ ደብዳቤ የተቀደደበት የክርስቶስ ኢየሱስ መወለድ እና የኢትዮጵያዊያን መናኒያን እና መንፈሳዊያን አድካሚ ጉዞ ያከተመበት የቅዱስ ላል ይበላ ልደት በደብረ ሮሃ በየዓመቱ በልዩ ድምቀት ይከበራል፡፡ እረኞች እያጨበጨቡ፤ መላእክት እያሸበሸቡ...








