“አናጺው ንጉሥ ዛሬም ከብረኻል፤ ባለጸጋዋ ቀይትም ተመስግነሻል”

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ካህኑ ቅዱስ እና ንጉሥ ላሊበላ ያነጸው የዋሻ ውስጥ ፍልፍል አብያተ ክርስቲያናትን ብቻ አልነበረም፤ ትውልድን እና ሀገርን ጭምር እንጂ፡፡ ለአራት አስርት ዓመታት በኢትዮጵያ ሰማይ ስር በዘለቀው ሰላማዊ የንግሥና ዘመኑ...

“እነኾ የማይጠፋው ብርሃን ወጥቷል”

ወልድያ: ታኅሣሥ 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም በድቅድቅ ጨለማ ተከባለች፣ ሲኦል በሯን ከፍታ ነብሳትን ትውጣለች፣ በእሳቷ ትገርፋለች፣ በንፍር ውኃዋ ትጠብሳለች፣ ምድር በትዕቢተኞች እና በአመጸኞች ተመልታለች፡፡ ያልተገባን መሻት ቁጣን አምጥታለች፣ ከገነት አስባርራለች እና መከራው ጸንቷል፡፡ ብርሃን...

“ቤዛ ኩሉ ዓለም ዮም ተወልደ”

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) እምነት እና እውነት፤ ጽናት እና መስዋዕትነት ያቆሟት ሀገር፡፡ በሳል ነገሥታት፤ ሩቅ አሳቢ ሊቃውንት ሕግ መስርተው ሥርዓት አጽንተው ሀገራቸውን ልዩም ምስጢራዊም አድርገዋት አልፈዋል፡፡ ኢትዮጵያ ከቀሪው ዓለም ትለያለች ሲባል ማሳያዎቹ የበዙ...

እንኳን ለጌታችንና ለመድኀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ለመላው ሕዝበ ክርስቲያን እንኳን ለጌታችንና መድኀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ መልካም ምኞቱን ይገልጣል፡፡ በክርስቲያኖች ዘንድ እንደሚታመነው በኢየሱስ ክርስቶስ መወለድ ምክንያት በአምላካችን እና በአዳም ልጆች መካከል የነበረው የመለያየት ግድግዳ...

“ጠጥቶ ማሽከርከር የበዓላት ወቅት ዋነኛ የአደጋ መንስዔ ነው” ኮማንደር ሙሉጌታ በዜ

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በበዓላት ወቅት ከደማቅ ባሕላዊ እና ሃይማኖታዊ ክንዋኔዎች በተጨማሪ በጋራ መብላት እና ሰብሰብ ብሎ መዝናናት የተለመደ ነው። በተለይም ወጣቶች ከቤት ወጣ ብለው ለመዝናናት መጠጥን ያዘወትራሉ። ለወትሮው የመጠጣት ልምዱ የሌላቸውም...