በሀገር አቋራጭ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ላይ የታሪፍ ማሻሻያ መደረጉ ተገለፀ

ባሕር ዳር: ጥር 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በነዳጅ የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ ማስተካከያ መደረጉን ተከትሎ ከጥር 1 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ በሀገር አቋራጭ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ላይ የታሪፍ ማሻሻያ ማድረጉን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አሰታወቀ። ማሻሻያው በጀረጃ...

ጤናማ የእናትነት ወር የእናቶችን ጤና ለማሻሻል በሚያግዙ የተለያዩ ተግባራት ይከበራል

ባሕር ዳር: ጥር 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጤናማ የእናትነት ወር የእናቶችን ጤና ለማሻሻል በሚያግዙ የተለያዩ ተግባራት እንደሚከበር የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ጤናማ የእናትነት ወር በሀገር አቀፍ ደረጃ ለ17ኛ ጊዜ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ36ኛ ጊዜ ከጥር 1 እስከ...

“ዞኑ ዕጣንና ሙጫ አምራች ቢኾንም ከሀብቱ ማግኘት የሚገባውን ገቢ እያገኘ አይደለም” በምዕራብ ጎንደር ዞን...

ባሕር ዳር: ጥር 01/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምዕራብ ጎንደር ዞን እንደ ሰሊጥ፣ ጥጥ፣ ዕጣንና ሙጫ የመሳሰሉ ገበያ ተኮር ምርቶች የሚመረቱበት ዞን ነው። ዞኑ ካለው 760 ሺህ ሄክታር መሬት የሚጠጋ የደን ሽፋን ውስጥ 30 በመቶው በዕጣን...

“…አሲና በል አሲና ገናዬ…

በገና ጨዋታ አይቆጡም ጌታ በገና ጨዋታ የለም ሎሌ ጌታ…“ የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል የገና በዓል በሚል በስፋት ይታወቃል፡፡ ባሕርዳር፡ ታኅሣሥ 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የገና በዓል ከሃይማኖታዊ ሥርዓቱ ባሻገርም የራሱ ብዙ ባሕላዊ እና ትውፊታዊ ገጽታዎችም አሉት፡፡ የገና በዓል...

“ኢየሱስ ክርስቶስ ተሠቀለ፣ ሞተ፣ ተነሣ፣ እና ዐረገ ለማለት መጀመሪያ ተወለደ ማለት የግድ ነው” መጋቤ...

ባሕርዳር፡ ታኅሣሥ 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በየዓመቱ የመከበሩ ምክንያት በናፍቆት ሲጠበቅ የነበረው የኢየሱስ ክርስቶስ መወለድ ነው፡፡ አዳም እና ሔዋን እጸ በለሥን በልተው ከገነት ከወጡ ጊዜ ጀምሮ ሰው እና እግዚአብሔር በቦታ እና...