እንኳን ለጌታችንና ለመድኀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ለመላው ሕዝበ ክርስቲያን እንኳን ለጌታችንና መድኀኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያለ መልካም ምኞቱን ይገልጣል፡፡
በክርስቲያኖች ዘንድ እንደሚታመነው በኢየሱስ ክርስቶስ መወለድ ምክንያት በአምላካችን እና በአዳም ልጆች መካከል የነበረው የመለያየት ግድግዳ...
“ጠጥቶ ማሽከርከር የበዓላት ወቅት ዋነኛ የአደጋ መንስዔ ነው” ኮማንደር ሙሉጌታ በዜ
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በበዓላት ወቅት ከደማቅ ባሕላዊ እና ሃይማኖታዊ ክንዋኔዎች በተጨማሪ በጋራ መብላት እና ሰብሰብ ብሎ መዝናናት የተለመደ ነው። በተለይም ወጣቶች ከቤት ወጣ ብለው ለመዝናናት መጠጥን ያዘወትራሉ። ለወትሮው የመጠጣት ልምዱ የሌላቸውም...
የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳደር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል ያስተላለፉት መልእክት።
እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ ትርጉሙ የላቀ ነው። ጨለማ፣ በደልና የሞት ጥላ ተሽረው ብሩህ ተስፋ፣ ነጻነት ፣ ፍቅርና ለሰው ልጆች ሁሉ ዘላለማዊ ሰላም የተገኘበት አዲስ...
ʺተፋቅሮና ተረዳድቶ መኖርን ገንዘብ እናድርግ፣ ጥላቻን እናርቅ” ብፁዕ አቡነ አብርሃም
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የጠቅላይ ቤተ ክህነት ሥራ አስኪያጅና የባሕርዳር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ አብርሃም ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፈዋል፡፡ ብፁዕነታቸው በመልዕክታቸው በዓሉ...
“የኢየሱስ ክርስቶስን የልደት በዓል ስናከብር በፍቅር እና በይቅርታ ይኹን” የአማራ ክልል የሽምግልና ሥርዓት ማኅበር...
ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 28/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የክረምቱ ለጋ ቡቃያ መስከረም ሲጠባ ያብባል። በጥቅምት ያሽታል፣በኅዳር ይጎመራል። በታኅሣሥ ደግሞ ይደርቅና ይታጨዳል፣ ተወቅቶም ወደ ጎተራ ይገባል። ታኅሣሥ፤ ያረሰ ገበሬ ኹሉ የሥራውን ውጤት አይቶ የሚደሰትበት የፍስሐ ወር ነው።...








