ʺየንጉሥ ራት፣ በጎንደር አብያተ መንግሥታት”
ባሕር ዳር: ጥር 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ንጉሡና ንግሥቷ በታላቅ አጀብ ወደ ግብር አዳራሹ ይገባሉ፣ መኳንንቱና መሳፍንቱ በታላቅ አጀብ ንጉሡና ንግሥቷን ያጅባሉ፣ የጦር አበጋዞች አስፈሪውን ልብሳቸውን ለብሰው፣ ጋሻና ጦር ጨብጠው ይገባሉ፣ ወይዛዝርቱ አምረውና ተውበው...
“በበጌምድር ያለ ግብር በሰማይ ያለ ዱር”
ባሕር ዳር: ጥር 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ለጀግና ተጨማሪ ስም ማውጣት፤ ለወታደር ማዕረግ መስጠት በጥንታዊቷ ኢትዮጵያ የተለመደ ጀብዱ ቢኾንም፤ ለአንድ አካባቢ ወታደራዊም ኾነ ዘውዳዊ ማዕረግ መስጠት ግን ብዙም የተለመደ አይደለም፡፡ “ራስ ጋይንት” በብዙ አካባቢዎች ባልተለመደ...
“ጃንሜዳን በህብረት ለጥምቀት” በሚል መሪ ቃል የታቦታቱን ማደሪያ የማፅዳት ስነስርዓት ተካሄደ።
ባሕር ዳር: ጥር 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) “ጃንሜዳን በህብረት ለጥምቀት " በሚል መሪ ቃል የታቦታቱን ማደሪያ የማፅዳት ስነስርዓት ተካሄደ።
የፊታችን ረቡዕ እና ሀሙስ ለሚከበሩት የከተራ እና ጥምቀት በዓል በጃንሜዳ የታቦታቱን ማደሪያ የእስልምና እና ክርስትና...
ከአንድ ሺህ አምስት መቶ በላይ ሕገ ወጥ ነጋዴዎች ላይ ሕጋዊ እርምጃ መወሰዱን የኦሮሞ ብሔረሰብ...
ባሕር ዳር: ጥር 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ንግድና ገበያ ልማት፤ ከብሔረሰብ አሥተዳደሩ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጋር በመተባበር የዋጋ ንረትን መከላከልና መቆጣጠር በሚያስችሉ ጉዳዮች ዙሪያ ከንግዱ ማህበረሰብና ሸማቾች ጋር የውይይት መድረክ በከሚሴ ከተማ አካሂዷል።
አስተያየታቸውን...
ʺበላይ ዘለቀ- ጠላት የበረገገለት፣ ወገን የተመካበት”
ባሕር ዳር: ጥር 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሀገሩን ከአብራኩ ክፋይ አስበልጦ ወደዳት፣ ሀገሩን ከግራ ጎኑ አስቀዳማት፣ ሀገሩን ከወገን ዘመዶቹ አላቃት፣ ኢትዮጵያን በመከራ ውስጥ ኾኖ አፈቀራት፣ ለፍቅሯ ግለት በዱር በገደል ተመላለሰላት፣ በበረሃ ተንከራተተላት፣ ወንድም...







