አቶ ደመቀ መኮንን በደብረ ብርሃን ከተማ የሚገኙ ኢንዱስትሪዎችን ጎበኙ።
ባሕርዳር፡ ጥር 07/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጁኒፐር ግላስግላስ ብርጭቆ ፋብሪካ እና ሌሎችንም በከተማዋ የሚገኙ ኢንደስትሪዎችን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ፣ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) ፣...
ገብርየ ገብርየ የጦር መኮነኔ፣ አሽከሬም አይደለህ ወንድሜ ነህ ለኔ!
ደብረታቦር: ጥር 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የዳግማዊ አጼ ቴዎድሮስ 204ኛ ዓመት የልደት መታሰቢያ እና የፊታውራሪ ገብርየ ፋውንዴሽን ምስረታ በአጼ መስክ ጋይንት ላይ እየተካሄደ ነው።
በዘመነ መሳፍንት ተወልደው የዘመነ መሳፍንት ፈውስ ተደርገው ይወሰዳሉ። የኢትዮጵያ ዘመናዊ...
የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ።
ባሕር ዳር: ጥር 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 16ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡
የምክር ቤቱ ውሳኔ እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡
የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 16ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ...
ʺቴዎድሮስ የዘመናት ንጉሥ”
ባሕር ዳር: ጥር 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የታደለች እናት አንድ ወልዳ እንደ ሺህ እናት ትጠራለች፣ የታደለች ማሕጸን አንድ አፍርታ ትመረቃለች፣ አንድ አፍርታ ትባረካለች፣ አንድ አፍርታ ከፍ ከፍ ትላለች፡፡ የታደለች እናት በአንድ ልጇ ለዘመናት ትጠራለች፣...
“ሰሜን ሸዋን ተመራጭ የቱሪዝም መዳረሻ ለማድረግ በትኩረት እየተሠራ ነው” የሰሜን ሸዋ ዞን ባሕልና...
ባሕር ዳር: ጥር 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የታሪክ አስኳሎች መገኛ ከኾኑ አካባቢዎች መካከል ሸዋ ተጠቃሽ ነው።ታሪክን እና ድንቅ የተፈጥሮ በረከትን በማስተዋወቅ፣ በመጠበቅና በማልማት የቱሪዝም መዳረሻ ማድረግ ደግሞ ከዘርፉ የሚጠበቅ ተግባር ነው።
የሰሜን ሽዋ ዞን...







