ጥምቀትን በጎንደር ለሚያከብሩ እንግዶች የተሳለጠ የከተማ ውስጥ ትራንስፖርት ተዘጋጅቷል።

ጎንደር፡ ጥር 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጥምቀትን በጎንደር ለማክበር በርካታ የሀገር ውስጥ እና የውጭ እንግዶች ወደ ጎንደር ከተማ በመግባት ላይ ይገኛሉ። ይኽንን ተከትሎ በከተማው ውስጥ ለመዘዋወር የመጓጓዣ አገልግሎቱ እንዳይጨናነቅ ከማድረግ አኳያ የከተማ አሥተዳደሩ ትራንስፖርት ጽሕፈት...

ፕሬዝዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ በቅርቡ ለተሾሙት 14 ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደሮችና 7 አምባሳደሮች የሹመት ደብዳቤ...

ባሕር ዳር :ጥር 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሹመት ደብዳቤ የመስጠት መርሀ ግብሩ ምክትል ጠቅላይ ሚንስትርና የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ደመቀ መኮንን እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች በተገኙበት ተከናውኗል። ፕሬዝዳንት ሣህለ ወርቅ በሀገር ቤትም ሆነ በውጭ...

የጥምቀት በዓል አከባበርን አስመልክቶ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የአዲስ አበባ ሀገረስብከት መግለጫ...

አዲስ አበባ :ጥር 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የዘንድሮ የጥምቀት በዓልን አስመልክተው መግለጫ የሰጡት ብፁዕ አቡነ ሄኖክ ናቸው። ከከተራ ጀምሮ የሚከበረውን የኢየሱስ ክርስቶስን የጥምቀት በዓል ከአንድ ሺህ አምስት መቶ አመት ጀምሮ በአደባባይ ሲከበር የቆየ በዓል ነው...

ከባሕር ዳር ጢስ ዓባይ የአስፓልት መንገድ ግንባታን በፍጥነት ለማጠናቀቅ እየተሰራ ነው ተባለ።

ባሕር ዳር :ጥር 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር ጉዳዮች ክላስተር አሥተባባሪ ዶክተር ሰማ ጥሩነህ፣ የባሕር ዳር ከተማ ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ዶክተር ድረስ ሳህሉ እና ሌሎች ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኅላፊዎች...

የጎርጎራ ፕሮጀክት የማጠናቀቂያ ምዕራፍ ሥራዎች እየተከናወኑ ነው።

ባሕር ዳር፡ ጥር 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የገበታ ለሀገር ፕሮግራም አካል የሆነው የጎርጎራ ፕሮጀክት የማጠናቀቂያ ምዕራፍ ሥራዎች እየተከናወኑ መሆኑን የፕሮጀክቱ ሥራ አስኪያጅ ዶክተር ፍስሐ አሰፋ ገለፁ። በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ሃሳብ አመንጪነት ከሚከናወኑ የገበታ...