በኢትዮጵያ እና በጅቡቲ መካከል ለአርባ ዓመታት የነበረውን የግብርና ምርቶች የግብይት ዋጋ ለማሻሻል ስምምነት ተደረገ፡፡
ባሕር ዳር :ጥር 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮ-ጅቡቲ የጋራ የቴክኒክ ኮሚቴ በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የግብርና ምርቶች በተለይም የአትክልትና ፍራፍሬ የግብይት ዋጋን ማሻሻል በሚቻልበት ጉዳዮች ዙሪያ ለሁለት ቀናት በጅቡቲ መክረዋል።
በተጨማሪም የጫት ግብይትን በተመለከተ ውይይት ተደርጓል፡፡...
“በሦስተኛ ወገን የሚጓተት የመንገድ ሥራ ፕሮጀክት እንዳይኖር ችግሮችን ፈትተናል” የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር
ባሕርዳር: ጥር 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር እና ዙሪያው የተጀመሩ የመንገድ ፕሮጀክቶች በተያዘላቸው ጊዜ አለመጠናቀቅ የመልካም አስተዳደር ችግር ኾኖ ቆይቷል፡፡ በተጨማሪ በመንግሥት በጀት ላይም ያሳረፈው ጫና ቀላል እንዳልኾነ ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡
በባሕር ዳር...
ጎንደር – ጥንትም የሲራራ ንግድ ኹነኛ መስመር፤ አሁንም የዘመናዊ ንግድ ማዕከል።
ጎንደር :ጥር 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጎንደር ከአጼ ፋሲል ዘመን ጀምሮ ከቀይ ባሕር እስከ አውሮፓ የሚዘልቀው የሲራራ ንግድ ዋነኛ መስመር ነበረች። አኹንም ቢኾን በዘመናዊ ንግዱ የተሰማሩ ኹሉ የሚያተርፉባት ከተማ ኾና ቀጥላለች።
በጎንደር በተለይም በቅባት...
“እነርሱ ለእኛ ይሄንን ሲያደርጉ፣ እኛ ለገዛ ወገኖቻችን ከዚህ በላይ እንድናደርግ ትምህርት ይሆነናል” ጠቅላይ ሚኒስትር...
ባሕር ዳር: ጥር 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአቡዳቢ በመሠራት ላይ ያለውን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እንደተመለከቱ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው አስታውቀዋል።
ለዚህም 17682 ካሬ ሜትር መሬት ከተባበሩት ዓረብ ኤምሬት መንግሥት መሠጠቱን...
ʺ ጃን ተከል ኀያላኑ ያረፉበት፣ ሊቃውንቱ የተሰባሰቡበት”
ባሕር ዳር :ጥር 09/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኀያላን ነገሥታት ዙፋናቸውን አስቀምጠውበታል፣ በሕዝብ ተከበው፣ በጠንካራ ጦረኞች ታጅበው፣ መኳንንቱን በግራና በቀኝ አሰልፈው ተቀምጠውበታል፣ የተስማማውን፣ እውነት የኾነውን ፍርድ ፈርደውበታል፣ ሀገር የሚያጸና፣ ሕዝብ የሚያኮራ ምክር መክረውበታል፣ ሊቃውንቱ ተሰባስበውበታል፣ ምስጢር...







