የደሴት ላይ ጥምቀት!

ባሕር ዳር: ጥር 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) “ውቢቷ” የሚል የመጠሪያ ካባ፤ የውበት ማማ የተደረበላት በውኃ ላይ የጸናች ተዓምረኛ ከተማ ናት፡፡ በዓለማችን ሽንጠ ረጅሙ የዓባይ ወንዝ መቀነቷ ነው፡፡ በኢትዮጵያ በስፋቱ ተወዳዳሪ የማይገኝለት የተንጣለለው የጣና ሐይቅ ልባሷም...

የባሕርዳር ወጣቶች በዓል የሚከበርባቸውን አካባቢዎች እያጸዱ ነው፡፡

ባሕር ዳር: ጥር 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ በድምቀት ከሚከበሩ የአደባባይ በዓላት መካከል ጥምቀት አንዱ ነው፡፡ በበዓሉ ላይ በርካታ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ሀገር ጎብኝዎች ይታደሙበታል፡፡ የባሕርዳር ከተማ አሥተዳዳር በጎፈቃደኛ ወጣቶች እንደተናገሩት የታቦታት ማለፊያ መንገዶችን እና...

“ጥምቀትና መተጫጨት”

ጎንደር፡ ጥር 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የጥምቀት በዓል ከሃይማኖታዊ ሥነሥርዓቱም ባሻገር ዘርፈ ብዙ ማኅበራዊና ባህላዊ ክዋኔዎች የሚስተናገዱበት ነው። እናም ጥምቀትን ተከትሎ ተውቦና አምሮ የበዓሉ ድምቀት ኾኖ መዋል ሁነቱ የሚፈቅደው ጉዳይ ነው። "የኔ ውድ፣ አምሮብሻል፣ አምሮብሃል "ለመባል ከሥነ-ልቦና...

የሴቶች ውበት ለጥምቀት በዓል ድምቀት!

ባሕር ዳር: ጥር 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የጥምቀት በዓል ከሃይማኖታዊ ይዘቱ በተጨማሪ በበርካታ ባሕላዊ ክዋኔዎች ይታጀባል። ከእነዚህ መካከል የሴቶች የጸጉር አሰራር አንዱ ነው፡፡ የጥምቀት በዓልን ምክንያት በማድረግ ሴቶች እንደየፍላጎታቸው ዘመናዊ ወይም ባሕላዊ የጸጉር አሰራር ን በመምረጥ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ።

ባሕርዳር: ጥር 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የመልእክቱ ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል ፡- እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ! የጥምቀት በዓል ብዙ ትርጉሞችን ይዞ የሚከበር በዓል ነው፡፡ በአንድ በኩል ለክርስቲያኖች ትኅትናን የሚማሩበት፣በእግዚአብሔር ማመናቸውን የሚያውጁበት፣ ንስሐና ድኅነት የሚያገኙበት ምልክት ሆኖ...