የግዮን በዓልን ለማክበር በርካታ እንግዶች ወደ ግሺ ዓባይ ከተማ እየገቡ ነው፡፡

ባሕር ዳር:ጥር 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የግሺ ዓባይ ከተማ 5ኛውን ዙር የግዮን በዓል ለማክበር ዝግጅቷን አጠናቃለች፡፡ የታላቁን ጻድቅ የአቡነ ዘርዓ ብሩክ ዓመታዊ በዓል እና የግዮንን በዓል ለማክበር ዝግጅቱ መጠናቀቁን የሰከላ ወረዳ አስታውቋል፡፡ የሰከላ ወረዳ አሥተዳዳሪ በላይነህ...

የጎንደር ቤተሰብ!

ባሕር ዳር:ጥር 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ቀድሞ ነገር “እንግዳ መጥቶብኝ ያውም የጎንደር ሰው፤ ያለጤፍ እንጀራ ያለ እርጎ ማይቀምሰው” እየተባለ ነበር የሚዘፈንለት፡፡ ጎንደሬ እንግዳ ሲኾን “ጎንደሬ ገደርዳሬ” ቢባልም እንግዳ ሲቀበል ግን “አፈር ስኾን” እያለ ነው፡፡ ይኽ...

ቃና ዘገሊላ!

ቃና ዘገሊላ   ባሕር ዳር:ጥር 12/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በቃና ዘገሊላ የጎደለው ሞልቷል፣ የጠፋው ተገኝቷል፣ የተሰወረው ተገልጧል፡፡ በገሊላ አውራጃ የመጀመሪያው ተዓምር፤ ቃናው የሚጥም ወይን በዶኪማስ ቤት ተገለጠ፡፡ “ሰው ሁሉ አስቀድሞ መልካሙን የወይን ጠጅ ያቀርባል ከሰከሩም በኋላ መናኛውን...

“ጎንደር የጥንታዊት ኢትዮጵያ ታላቅ እና ገናና ታሪክ የከተመባት ጥንታዊ መናገሻ ናት፤ የአባቶቻችሁን ባሕል እና...

ባሕር ዳር: ጥር 11/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢየሱስ ክርስቶስ በዮርዳኖስ ወንዝ በመለኮት ቅዱስ ዮሐንስ እጅ የተጠመቀበትን ቀን ክርስቲያኖች በየዓመቱ በድምቀት ያከብሩታል፡፡ በዓሉ በመላው ዓለም ክርስቲያኖች ዘንድ በድምቀት የሚከበር በዓል ቢኾንም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን...

“የጥምቀት በዓል የባርነት ደብዳቤ የተደመሰሰበት፣ ትህትና የተገለጠበት፤ ጸጋ የተወረሰበት ምስጢር ነው” ርእሰ መስተዳድር ዶክተር...

ባሕር ዳር: ጥር 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳደሩ ለጥምቀት በዓል ያስተላለፉት መልእክት። እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ! ሀገራችን ኢትዮጵያ የበርካታ ባሕሎችና ሃይማኖታዊ እሴቶች እንዲሁም ታሪካዊ ቅርሶች ባለቤት ናት። በዓለም አደባባይ ጎልተንና ደምቀን ከምንታወቅባቸው ባሕላዊና ሃይማኖታዊ እሴቶቻችን...