አቶ ደመቀ መኮንን ለቻይና አዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አሥተላለፉ።
ባሕር ዳር :ጥር 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚንስትር አቶ ደመቀ መኮንን ለቻይና አዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አሥተላልፈዋል።
አቶ ደመቀ በየእንኳን አደረሳችሁ መልእክታቸው፣ “አዲሱ ዓመት ለቻይና ሕዝብ የደስታ እና የብልጽግና...
የአማራ ክልል ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴ በመስክ ምልከታው የተፈናቃዮችን ወቅታዊ ኹኔታም ይመለከታል ተብሏል።
ባሕር ዳር :ጥር 14/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት ቋሚ ኮሚቴዎች ቡድን የሚከታተሏቸውን ተቋማት የ2015 ዓ.ም የግማሽ ዓመት ሥራ አፈጻጸም የአካል ምልከታ እንደሚያደርግ አስታውቋል። ከጥር 14/2015 ዓ.ም እስከ ጥር 29/2015 ዓ.ም ለተከታታይ 16...
ግዮን የአንድነታችን ገመድ ነው፡፡
ባሕር ዳር: ጥር 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) 5ኛው የግዮን በዓልና የፃድቁ አቡነ ዘርዓብሩክ ዓመታዊ ክብረ በዓል በታላቁ ዓባይ ወንዝ መነሻ ሰከላ ግሽ ዓባይ ከተማ በድምቀት ተከብሯል፡፡
በዓሉ በየዓመቱ በዚህ መልኩ መከበሩ በሕዝቦች መካካል መተሳሰብን፣ አንድነትን ፍቅርን...
በኅልውና ዘመቻው ለተሰው የጀግኖች ልጆች ማሳደጊያ የህፃናት መርጃ ማዕከል በጎንደር ሊገነባ ነው።
ባሕርዳር፡ ጥር 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኅልውና ዘመቻው መስዋአትነት ከፍለው ለሀገር ውለታ ለከፈሉ ጀግኖች አርበኞች ልጆቻቸውን ለማሳደግ የሚውል የህፃናት መርጃ ማዕከል ሊገነባ ነው።
ነዋሪነታቸው በለንደን ሀገር የሆኑ ወ/ሮ ባንችአምላክ ይልማ ወላጆቻቸውን ለሀገር ማሰከበር ሲባል መስዋእትነት ለከፈሉ...
“ግዮን የወንዝ ቅዱስ፤ የሀገር ንጉስ”
ባሕርዳር፡ ጥር 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከአርባ ጊዜ በላይ ስሟ በመጽሃፍ ቅዱስ በመልካም ነገር ሁሉ ይነሳል የሚባልላትን ኢትዮጵያ ቀድሞ በኦሪት ዘፍጥረት ውስጥ ያስጠራት ከማህጸኗ የሚወጣው ቅዱስ ወንዝ ነው፡፡ ገነትን ከሚያጠጡ አራት አፍላጋት መካከል ግዮን አንዱ...







