ʺ ሠጋሪ ፈረሶች፣ ሰባሪ ጀግኖች”
ባሕር ዳር፡ ጥር 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጀግኖቹ ፈረሶቻቸውን ሸልመው፣ በአማረው ጌጥ አስጊጠው፣ የክብር ልብሳቸውን ለብሰው፣በቁጣ ፈረሶቻቸውን ይኮለኩላሉ፣ጋሻቸውን አስተካክለው፣ጎራዴያቸውን ስለው በግርማ ይታያሉ፣ጠላት ወደ በዛበት፣ ምሽግ ወደ ሚሰበርበት ያለ ፍርሃት ይፋጠናሉ፣ ፈረሶቹ ሽምጥ ይሰግራሉ፣ ጌቶቻቸውን ከፈለጉበት...
ከአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በወቅታዊ ጉዳይ ዙሪያ የተሰጠ መግለጫ
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የክልሉን ሕዝብ ሁለንተናዊ እድገት፣ ሰላም እና ደኅንነት ለማስጠበቅ የተቀናጀ አሳታፊ እና ሁሉን አቀፍ የሆነ ርብርብ እያደረገ ይገኛል፡፡ ስለሆነም ክልላችን ቀድሞ ከነበረበት የጦርነት ዳፋ ፈጥኖ ለመውጣት የሚያስችሉ የመልሶ ግንባታ፣ ወትሯዊ የልማትና...
“ኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ በኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት መስኩ የሚገጥሙ ችግሮችን በመቅረፍ ኢኮኖሚው እንዲነቃቃ ያደርጋል” የምዕራብ ጎጃም...
ፍኖተ ሰላም:ጥር 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) እንደ ሀገር ያሉ ጸጋዎችን አሟጦ በመጠቀም ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንትን ይበልጥ በማዘመን ኢኮኖሚውን ለማሳደግ "ኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ተጀምሮ" ወደ ተግባር ተገብቷል።
በምዕራብ ጎጃም ዞን ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት መምሪያም በአምራች ኢንዱስትሪዎችና ኢንቨስትመንት ዘርፉ ላይ...
የከተማዋን የንፁህ መጠጥ ውኃ አቅርቦትን ለማሻሻያ በ16 ሚሊየን ብር የተገነባ የፀሃይ ሃይል ማመንጫ አገልግሎት...
ባሕር ዳር:ጥር 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የላሊበላ ከተማ የንፁህ መጠጥ ውሃን የምታገኘው ከከተማዋ በ23 ኪሎሜትር ርቀት ላይ ከሚገኘው ሹምሸሃ አካባቢ በመብራት ተስቦ ነው።
በመብራት መቆራረጥ ምክንያት ከ80 ሽህ በላይ ለሆነው ለከተማዋ ማህበረሰብ በቂ የንፁህ መጠጥ ውሃን...
በሀገራዊ ምክክሩ ከ40 በላይ ፓርቲዎች አብረውን ለመሥራት ተስማምተዋል።
ባሕርዳር፡ ጥር 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከ40 በላይ የሚኾኑ የፖለቲካ ፓርቲዎች ከኮሚሽኑ ጋር ለመሥራት መስማማታቸውን የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ ገልጸዋል።
ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ እንደተናገሩት፤ ተፎካካሪዎቹን እና ገዢውን ፓርቲ ጨምሮ በምርጫ ቦርድ...







