“ሰላም የሚገነባው በሕዝብ ልብ ውስጥ ነው!” ርዕሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር፡ ጥር 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) "ኅብረ ብሔራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ለብልጽግና ጉዟችን ስኬት!" በሚል መሪ ሐሳብ ከባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ነዋሪዎች ጋር ውይይት አካሒደዋል። በውይይት መድረኩ የኢፌዴሪ ትራንስፖርትና ሎጀስቲክ...

“የደብረታቦር ጎዳናዎች በኢትዮጵያ ሠንደቅ አሸብርቀዋል”

ባሕር ዳር: ጥር 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያውያን ሠንደቃቸውን አብዝተው ይወዷታል፣ ከነብሳቸው ያስበልጧታል፣ ደም እያፈሰሱ፣ አጥንት እየከሰከሱ ያፀኗታል፣ ነብሳቸውን ገብረው በኩራት ያውለበልቧታል። በቃል ኪዳን የጸናች፣ ተስፋ የተጣለባት፣ አርበኞች እሷን አስቀድመው እየገሰገሱ ድል የሚነሱባት፣ ጠላቶቻቸውን የሚያንበረክኩባት ናት...

“የትናንት ዘር፣ የዛሬ ፍሬ፣ የነገ ስንቅ!” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

አንድ ነገር የሚፈጠርበትና የሚታወቅበት ወቅት ሊለያይ ይችላል። ጽንስ ከተፈጠረ ከወራት በኋላ እርግዝና ሆኖ ይታያል፤ ሕጻን ሆኖ ለመወለድ ደግሞ ተጨማሪ ጊዜያትን ይወስዳል። የተወለደ ሕጻን አድጎና ጎልብቶ፣ ስብዕናውና ባህርይው ሙሉ ለሙሉ የሚታወቀው ደግሞ ከዓመታት በኋላ ነው።...

ዜና ሹመት ‼️

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ርዕሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) ለተለያዩ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች ሹመት ሰጥተዋል። በዚህ መሠረት፦ 1. ወይዘሮ ሰላማዊት ዓለማየሁ በቀለ=>የርዕሰ መሥተዳደር ጽሕፈት ቤት ኃላፊ፣ 2.አቶ ቀለሙ ሙለነህ እምሩ=>የገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጄንሲ ዋና ሥራ አስኪያጅ፣ 3. አቶ...

“ኢትዮጵያን በፊዚክሱ ዘርፍ አንድ እርምጃ ማራመድ እፈልጋለሁ” በሀገር አቀፍ ፈተና 658 ነጥብ ያስመዘገበው ተማሪ...

ደብረ ታቦር:ጥር 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ''አንድ ተማሪ ውጤታማ ሊኾን የሚችለው ለትምህርት ትኩረት በሚሰጥ ማኅበረሰብ ውስጥ ሲኖር ነው'' ብሏል ተማሪ ታዳኤል። ተማሪ ታዳኤል ሐይለመለኮት በ2014 ዓ.ም ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና በአማራ ክልል ሁለተኛ...