ʺየከበረ ታሪክ ያለበት፣ አንዲት ኢትዮጵያ የጸናችበት”

ባሕር ዳር: የካቲት 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዙሪያ ገባው በታሪክ ተከቧል፣ በቅዱስ መንፈስ ተሞልቷል፡፡ በሠርክ የአምላክ ስም ይነሳበታል፣ ገናናነቱ ይነገርበታል፣ ምስጋና ይቀርብበታል፣ ኪዳን እየተደረሰ ቅዳሴ እየተቀደሰ ለምድር በረከት ይለመንበታል፡፡ ጉባኤ ተዘርግቶ ሊቃውንቱ ምስጢር ያመሰጥሩበታል፣ ደቀመዛሙርቱ...

“ደሴ ከተማ ከምንጊዜውም በላይ የሕዝቦቿን እገዛ ትፈልጋለች” የደሴ ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ

ደሴ:የካቲት 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የደሴ ከተማ አሥተዳደር በከተማዋ ከሚገኙ የባንክና የኢንሹራንስ የሥራ ኀላፊዎች ጋር በከተማዋ ልማት ዙሪያ የውይይት መድረክ አካሂዷል። በውይይቱ ላይ ንግግር ያደረጉት የደሴ ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ አቶ ሳሙኤል ሞላልኝ ደሴ ከተማ...

“የተሰጠንን ኃላፊነት ተጠቅመን የሕዝባችንን መብትና ጥቅም ለማስጠበቅ ተግተን መሥራት ይገባናል!” ማተብ ታፈረ (ዶ.ር)

፨ደብረ ማርቆስ፡ የካቲት 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የ6 ወራት አፈፃፀም መድረክ በደብረ ማርቆስ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። በመድረኩ የደብረ ማርቆስ ከተማ ከንቲባ ይትባረክ፤ ደብረ ማርቆስ የምንመክርበት ይህ የትምህርት መድረክ ለቀጣይ ክልላዊ የትምህርት ልማት...

ለ20 ወራት የኤሌክትሪክ አገልግሎት በመቋረጡ መቸገራቸዉን የሐራ ከተማ ነዋሪዎች ገለጹ።

ባሕርዳር: የካቲት 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜኑ ጦርነት ምክንያት ለአንድ ዓመት ከስምንት ወራት የተቋረጠው የኤሌክትሪክ አገልግሎት ለበርካታ ችግር እንደዳረጋቸው በሰሜን ወሎ ዞን የሐራ ከተማ ነዋሪዎች ተናገሩ። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ለሕዝብ መገልገያ ተቋማት ቅድሚያ በመስጠት አገልግሎቱን...

“ዝክረ ዓድዋ በዓመት አንድ ቀን ብቻ ሳይኾን ዘላቂ ሀገራዊ እሴት እንዲኾን የብዙሃን መገናኛ ተቋማት...

ባሕር ዳር፡ የካቲት 24/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የዓድዋ ድል ከቀሪው ዓለም ለኢትዮጵያዊያን የተለየ የሚያደርገው ነጻነታቸውን ያገኙበት ድል ሳይኾን ነጻነታቸውን ጠብቀወ የዘለቁበት ድል መኾኑ ነው፡፡ በዘመነ ቅኝ ግዛት ከ50 በላይ ይደርሱ ከነበሩት የአፍሪካ ሀገራት መካከል የቅኝ...