በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የዓይን ሕክምናና ትምሕርት ክፍል ነፃ የዓይን ምርመራና...
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የዓይን ሕክምናና ትምሕርት ክፍል ፋይት ብላይንድነስ ኢን ኢትዮጵያ ከተባለ ግብረሰናይ ድርጅት ጋር በመተባበር ነፃ የዓይን ምርመራና የሞራ ቀዶ ጥገና አገልግሎት መስጠት...
የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር በ3 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር ወጭ ደረጃቸውን የጠበቁ መንገዶችን እየሠራ...
ባሕር ዳር :መጋቢት 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር መንገድ ባለስልጣን ምክትል ሥራ አስኪያጅ ሳሙኤል ወርቅነህ እንደነገሩን የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር በጥናት ታግዞ በከተማዋ ያለውን የመንገድ ችግር ለመፍታ ደረጃቸውን የጠበቁ መንገዶችን እየገነባ መሆኑን ገልጿል፡፡
ምክትል ሥራ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በነገው ዕለት የመንግሥትን የስድስት ወር ሪፖርት ለምክር ቤቱ ያቀርባሉ።
ባሕር ዳር :መጋቢት 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በነገው ዕለት የመንግሥትን የስድስት ወር አፈጻጸም ሪፖርት ለኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያቀርባሉ፡፡
ምክር ቤቱ ነገ በሚያካሂደው 11ኛ መደበኛ ስብሰባው በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሚቀርበውን...
“የሰላም እና የፀጥታ ችግሮች እንዲሁም የኑሮ ውድነት መሠረታዊ የሕዝብ ጥያቄዎች ሆነዋል”
ባሕር ዳር: መጋቢት 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሰላም እና የፀጥታ ችግሮች እንዲሁም የኑሮ ውድነት መሠረታዊ የሕዝብ ጥያቄዎች መሆናቸውን በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግሥት ተጠሪ ሚኒስትር ዴኤታ መሠረት ኃይሌ ተናገሩ።
የመንግሥት ተጠሪ ሚኒስትር ዴኤታዋ የምክር ቤቱ አባላት...
ኢትዮጵያ እና ቻይና በግብርናው ዘርፍ በትብብር ለመስራት የተፈራረሙትን የጋራ መግባቢያ ስምምነት ወደ ትግበራ ለማስገባት...
ባሕር ዳር :መጋቢት 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ እና ቻይና በግብርናው ዘርፍ በትብብር ለመስራት የተፈራረሙትን የጋራ መግባቢያ ስምምነት ወደ ትግበራ ለማስገባት በቁርጠኝነት እንደሚሰሩ አስታወቁ።
በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተፈራ ደርበው ከቻይና የግብርና ሚኒስቴር የዓለም አቀፍ ትብብር ክፍል...








