“የብሔር ፖለቲካ እና የዘር አሰላለፍ ለአሁናዊ የሀገሪቱ ችግሮች መንስኤ እየሆኑ መጥተዋል” የሕዝብ ተወካዮች ምክር...

ባሕር ዳር: መጋቢት 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 11ኛ መደበኛ ስብሰባ ሲጀመር የምክር ቤቱ አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጥያቄዎችን አቅርበዋል፡፡ የምክር ቤት አባላቱ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥያቄዎችን አቅርበዋል። የብሔር ፖለቲካ እና የዘር...

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጥያቄዎችን እያቀረቡ ነው።

ባሕር ዳር: መጋቢት 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 11ኛ መደበኛ ስብሰባ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት መካሄድ ጀምሯል። የምክር ቤቱ አባላት ጥያቄዎችን ለጠቅላይ ሚኒስትሩ እያቀረቡ ነው። እስካሁንም ከኦነግ ሸኔ፣ ከሰላምና ጸጥታ፣ ከሰላም...

“የኢትዮጵያ ረቂቅ ሙዚቃዎች እናት” እማሆይ ጽጌማርያም ገብሩ በ100 ዓመታቸው አረፉ።

ባሕር ዳር :መጋቢት 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) "የኢትዮጵያ ረቂቅ ሙዚቃዎች እናት" እማሆይ ጽጌማርያም ገብሩ በተወለዱ በ100 ዓመታቸው አርፈዋል። በፒያኖ የሙዚቃ ሥራዎቻቸው “የፒያኖዋ እመቤት” የሚል ስያሜን ማግኘት የቻሉት የቀድሞዋ የውብዳር ገብሩ፣ የአሁኗ እማሆይ ጽጌማርያም ገብሩ እ.አ.አ ታኅሣሥ...

የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የሚወስዱ ተማሪዎች ምዝገባ ከመጋቢት 20 እስከ ሚያዚያ 15...

ባሕር ዳር :መጋቢት 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የ2015 የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ማጠቃለያ ፈተና ምዝገባ ከመጋቢት 20 እስከ ሚያዚያ 15 ቀን 2015 ዓ.ም መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት በመግለጫው አስታወቀ። መግለጫውን የሰጡት የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ዋና...

በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የዓይን ሕክምናና ትምሕርት ክፍል ነፃ የዓይን ምርመራና...

ባሕር ዳር፡ መጋቢት 18/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የዓይን ሕክምናና ትምሕርት ክፍል ፋይት ብላይንድነስ ኢን ኢትዮጵያ ከተባለ ግብረሰናይ ድርጅት ጋር በመተባበር ነፃ የዓይን ምርመራና የሞራ ቀዶ ጥገና አገልግሎት መስጠት...