ዓለም ባንክ ከኢትዮጵያ ጋር ያለው ግንኙነት አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ።
ባሕር ዳር :መጋቢት 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዓለም ባንክ ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን ግንኙነት አጠናክሮ እንደሚቀጥል የዓለም ባንክ የምሥራቅና ደቡብ አፍሪካ ምክትል ፕሬዚዳንት ቪክቶሪያ ክዋክዋ አስታወቁ።
የዓለም ባንክ የምሥራቅና ደቡብ አፍሪካ ምክትል ፕሬዚዳንት ቪክቶሪያ ክዋክዋ በኢትዮጵያ የነበራቸውን...
በባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ከ391 ሚሊዮን ብር በላይ በሚተገበሩ ፕሮጀክቶች ስምምነት ተፈጸመ።
ባሕር ዳር :መጋቢት 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በባሕርዳር ከተማ ውኃና ፍሳሽ አገልግሎት ከዓለም ባንክ በተገኘ የብድርና እርዳታ ሁለተኛው የኢትዮጵያ ከተሞች መጠጥ ውኃና ሳንቴሽን ፕሮጀክትን ለመገንባት የውል ስምምነት ተፈጽሟል።
ውሉ የተፈጸመው በአማራ ክልል ውኃና ኢነርጂ ቢሮ የበላይነት...
የኢትዮጵያ መንግሥት አጋዥ ነው ብሎ እስካመነ በሽግግር ፍትሕ ዙሪያ ያለውን እውቀት ለማካፈል ዝግጁ መኾኑን...
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን በኢትዮጵያ ጉዳይ ከዓለም አቀፍ የሰብአዊ መብት ኤክስፐርቶች ጋር ውይይት አካሂዷል፡፡
52ኛው ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ውይይት በኢትዮጵያ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ ያተኮረ ነበር...
በአካባቢው የተከሰተውን የኃይል መቆራረጥ ችግር ለመፍታት የአጭር፣ የመካከለኛ እና የረጅም ጊዜ ዕቅዶች ተቀርጸው እየተሰራ...
ባሕር ዳር :መጋቢት 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎጃም እና በማዕከላዊ ጎንደር ዞኖች አንዳንድ አካባቢዎች የተከሰተውን የኃይል መቋረጥ ችግር ለመፍታት እየተሰራ መሆኑን በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የዋና ሥራ አስፈጻሚ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ሙላት ገዛኸኝ አስታወቁ፡፡
የጽሕፈት...
ቅርሶችን በመጠበቅ እና በማልማት የማኅበረሰብ ተጠቃሚነትን ማረጋገጥ እንደሚገባ ተገለጸ።
ባሕር ዳር :መጋቢት 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ቅርሶችን በመጠበቅ፣ በመንከባከብ እና በማልማት የማኅበረሰብ ተጠቃሚነትን ማረጋገጥ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ቅርስ ባለስልጣን የቅርስ ጥበቃና እንክብካቤ ዳይሬክቶሬት ተወካይ ዳይሬክተር ኢንጅነር ጌታቸው ተካልኝ ተናግረዋል። ኢንጅነር ጌታቸው ይህንን ያሉት ባለስልጣን መሥሪያ...








