“የሀገረ መንግሥቱን ኅልውና አደጋ ላይ ሊጥሉ የሚችሉ የሰላም ችግሮች ከጊዜ ወደ ጊዜ በስፋት እየተስተዋሉ...
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሠላም ሚኒስቴር ከአማራ ክልል ሠላም እና ጸጥታ ቢሮ ጋር በጋራ "የሃይማኖት አስተምህሮ ለሠላም" በሚል መሪ ሃሳብ የሠላም ምክክር በባሕር ዳር እያካሄደ ነው።
ውይይቱን የከፈቱት የሠላም ሚኒስትሩ አማካሪ አምባሳደር እሸቱ...
“የአማራ ሕዝብ ጥያቄዎች ከአማራ ሕዝብ አንድነት ውጪ የሚፈቱ አይደሉም” የምዕራብ ጎጃም ዞን ዋና አሥተዳዳሪ...
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎጃም፣ ባሕር ዳር ከተማና አዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር አመራሮች "ድሎችን የማፅናትና ፈተናዎችን የመሻገር ወቅታዊና ታሪካዊ የአመራር ተልዕኮ" በሚል መሪ መልዕክት በፍኖተ ሰላም ከተማ ውይይት እያካሄዱ ነው።
በመድረኩ ላይ የምዕራብ...
በቂ የነዳጅ ማደያ አለመኖር በትራንስፖርት ዘርፉ ላይ ጫና መፍጠሩን በምዕራብ ጎንደር ዞን የሚገኙ አሽከርካሪዎችና...
ገንዳውኃ፡ መጋቢት 16/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የኢንቨስትመንት ቀጣና ከኾኑ አካባቢዎች መካከል ምዕራብ ጎንደር ዞን አንዱ ነው።
ዞኑ ገበያ ተኮር ምርት አምራች እንደመኾኑ የእርሻ ትራክተሮችን ጨምሮ የጭነት መኪኖች እና የሕዝብ ትራንስፖርት ተሽከርካሪዎች የሚበዙበት ቀጣና ነው።
አካባቢው...
“አሁን ላይ ከመደበኛ ህክምና ባሻገር ከ10 ሺህ በላይ ዜጎች ለልብ ቀዶ ጥገና ህክምና ወረፋ...
አዲስ አበባ :መጋቢት 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጤና ሚኒስቴር ከልብ ህሙማን ማዕከልና ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሂዷል፡፡ በውይቱ ላይ በቀረበ ጥናት በተለይ በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ከፅኑ ህሙማን ውስጥ ቀዳሚዎቹ የልብ ህሙማን ናቸው ተብሏል። በጥናቱ በኢትዮጵያ...
ከሁለት ሚሊዮን በላይ የኀብረተሰብ ክፍሎችን በአማራጭ የኃይል ምንጭ ተጠቃሚ ማድረጉን የአማራ ክልል ውሃና ኢነርጂ...
ደሴ :መጋቢት 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ወሎ ዞን ሶስት ወረዳዎች የተገነቡ የባዮጋዝ የኃይል አማራጮች በባለ ድርሻ አካላት ተጎብኝተዋል፡፡
በአማራ ክልል የኤሌክትሪክ ኃይል የማያገኙ የኀብረተሰብ ክፍሎችን አማራጭ የኃይል ምንጭ ተጠቃሚ ለማድረግ በትኩረት እየተሠራ ነው።
በደቡብ ወሎ ዞን...








